የተለያዩ የአዕዋፍና የተሳቢ እንስሳ ዕንቁላሎችን ከዶሮ ዕንቁላሎች ጋር በመደባለቅ ወደ ገበያ ያቀረቡ ህገወጥ ነጋዴዎችን በህብረተሰቡ ጥቆማ መያዙን አስታውቋል፡፡

የመዲናዋ ፖሊስ፤ ሸማቾች የሚያደርጉትን ማንኛውንም የበዓል ግብይት በጥንቃቄ እንዲያከናውኑ አስጠንቅቋል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here