ለውጡ ህገመንግስታዊ ነው!

ለውጡ ህጋዊ ነው!

ለውጡ የህዝብን ፍላጎት ማእከል ያደረገ ነው!

ለውጡ ኢህአዴጋዊ ነው!

በሃገር ደረጃ ለውጡን እየመራ ያለው ኢህአዴግ ነው!

በመሰረቱ ኢህአዴግ ያስቀመጠው አቅጣጫ ነው እየተፈፀመ ያለው!

አንድ ተራማጅ ነኛ የሚል ድርጅት የሚለካው ለውጡን በመቀበል ብቃቱ ነው!

አቶ ተስፋዪ በልጅጌ የአዲስ አበባ የዲሞክራሲ ግንባታ ማስተባበርያ ማእከል ዋና አስተባባሪ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here