. «መገንጠል» የሚለው ቃል በራሱ ትርጉሙ አይገባንም፡፡ የራስን ዕድል በራስ መወሰን የሚለውን ሃሳብ በትክክለኛ መንገድ ይገልፀዋል ብለንም አናምንም።

. በኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካ አያስፈልግም የሚለው አስተሳሰብ በጣም የተሳሳተ ፕሮፖጋንዳ ነው።

. ለአዲስና ሐቀኛ ሠላማዊ ትግል ራሳችንን ማዘጋጀት ይጠበቅብናል፡፡ እኛ በማንኛውም ህዝብ ላይ ሥጋት የለንም፤ በኛም ላይ ሥጋት መኖር የለበትም።

. እስካሁን የነበሩት መንግሥታት ሰንደቅ ዓላማውን ይዘው በእኛ ላይ ጭቆና አድርሰውብናል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here