ማንም ብሄረተኛ ከረጢቱ ውስጥ እንዳይከተኝ:: የኔ አቁማዳ ኢትዮጵያ ናት::

ነፍሴከረጢት ውስጥ ገብታ ታፍና እንዳትሞት:: ከከረጢቱ እንውጣ!

ይህንን የከረጢት የጎሳ ህገመንግስት ዳሎል ኤርታሌ ውስጥ ጨምሩት::

ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል ነው:: ጎሳ አይደለሁም:: ክብር ያለኝ ሰው ነኝ!!!

ኢትዮጵያ የሁሉም ሁሉም ለኢትዮጵያ!!

አንድ ኢትዮጵያ – ብዙ ቋንቋ – ብዙ ቀለም -ብዙ ባህል -ብዙ ውበት- ብዙ ሃይማኖት-

አንድ ህዝብ-
አንድ አገር!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here