ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሸኽ ዑመር እድሪስ

“ሰው ሁኑ ! ቅድሚያ ሰውነት ይቀድማል! ከሐይማኖት ሰውነት ይቀድማል! ከዘርም ሰውነት ይቅደም! …

አላህ ሰውን ከሁሉ በላይ አልቆታል …ሊገፋ አይገባም …ሊሰደድ አይገባም …ሊገደል … ሊናቅ … ሊወገዝ በፍፁም አይገባም፡፡

ልዩ ፍጥረቴን ክብሩን ጠብቁት በማለት አዟል..”

በማለት መልክት ሲያስተላልፉ ህዝቡ በከፍተኛ ጭብጨባ አጅቧቸዋል

.. ሰው ሁን ቅድሚያ!!!

ዛሬ በሚሌንየም አዳራሽ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ አንድ መሆንን በማስመልከት በተዘጋጀ የደስታ የማብሰሪያ ፕሮግራም የተናገሩት!

#እንደነዚህ አይነቱን አባት እግዚአብሔር ያብዛልን!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here