ሳዑዲ ከፈረንጆቹ 2018 ጀምሮ በንግድ ሲኒማ ቤቶች ላይ የጣለችውን እገዳ በማንሳት ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆኑ እንደምትፈቅድ አስታወቀች።

Saudi Arabia has announced it will lift a ban on commercial cinemas that has lasted more than three decades.

ሀገሪቱ እገዳውን ላለፉት ከ30 ዓመታት በላይ ተግባራዊ አድርጋው ቆይታለች።

የባህልና የማስታወቂያ ሚኒስቴር የፈቃድ መስጠት ስራዎችን በቅርቡ እንደሚጀምር እና የመጀመሪያዎቹ ሲኒማ ቤቶችም በመጋቢት ወር አገልግሎት እንደሚጀምሩ ገልጿል።

The ministry of culture and information said it would begin issuing licences immediately and that the first cinemas were expected to open in March 2018.

ይህ ወሳኔ የሳዑዲው ልዑል አልጋ ወራሽ ሞሃመድ ቢን ሳልማን፥ የ2030 የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ የለውጥ መርሃ ግብር አካል ነው ተብሏል።

The measure is part of Crown Prince Mohammed bin Salman’s Vision 2030 social and economic reform programme.

በወግ አጥባቂነቱ የሚታወቀው የሳዑዲ አገዛዝ በፈረንጆቹ 1970ዎቹ ሲኒማ ቤቶች የነበሩት ሲሆን፥ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ገዢዎቹ እንዲዘጉ በማዘዛቸው አገልግሎት እንዳይሰጡ ታግደዋል።

The conservative Muslim kingdom had cinemas in the 1970s, but clerics persuaded authorities to close them.

በቅርቡ ታላቁ የሀይማኖት መሪ ሼክ አብዱል አዚዝ አል አል-ሼክ፥ ሲኒማ ቤቶች አገልግሎት እንዲሰጡ ከተፈቀደ የማህበረሰቡን ሞራል ይበርዙታል የሚል ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።

As recently as January, Grand Mufti Sheikh Abdul Aziz Al al-Sheikh reportedly warned of the “depravity” of cinemas, saying they would corrupt morals if allowed

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here