አንድ ቦታ ለስብሳ ተብለው የተጠሩ 50 የሀገር ሽማግሎች ተረሽነዋል አንድ ቦታ ከ 80 በላይ ንጹሃን ጨምሮ ሌሎች 13 #የጅምላ መቃብሮች ተገኚተዋል ።

የሶማሌ ተወላጅነቴ እና ኢትዮጵያዊ ማንነቴ በአንድ ላይ የተገመደ ገመድ ነው! 

የሱማሌ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ መሀመድ

ህወሓት በሶማሌ ህዝብ ላይ የፈጸመው ግፍ….በህወሓትና በሱማሌ ክልል ልዩ ሃይ በጅምላ የተገደሉ ከ13 በላይ የመቃብር ቦታዎች ተገኝተዋል። አንድ ቦታ ለስብሳ ተብለው የተጠሩ 50 የሀገር ሽማግሎች ተረሽነዋል አንድ ቦታ ከ 80 በላይ ንጹሃን ጨምሮ ሌሎች 13 #የጅምላ መቃብሮች ተገኚተዋል ። አዲሱ የሱማሌ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሙስጦፋ መሀመድ ያናገራሉ ስሟቸው።

Posted by Dagmawit Chala on Monday, October 29, 2018

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here