በኢራን 66 ሰዎችን አሳፍሮ በመጓዝ ላይ የነበረ መልሰተኛ የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ የመከስከስ አደጋ መድረሱ ተነገረ።

በአደጋውም አብራሪዎች እና የበረራ አስተናጋጆችን ጨምሮ በአውሮፕላኑ ላይ ተሳፍረው የነበሩ የ66 ሰዎች ሀይወት ማለፉ ነው እየተነገረ ያለው።

አውሮፕላኑ ከኢራኗ ዋና ከተማ ቴህራን በመነሳት ወደ ደቡብ ምእራቧ ያሱጅ ከተማ በመብራር ላይ እያለ ነው ዛሬ ጠዋት የመከስከስ አደጋው የደረሰበት።

የአዜማን አየር መንገድ ንብረት የሆነው አሮፕላኑ በአካባቢው በነበረው አስቸጋሪ የአየር ንብረት ምክንያት ነው መከስከስ አደጋው የደረሰበት ተብሏል።

Sixty-six people are feared to have been killed in a passenger plane crash in the Zagros mountains in Iran.

The Aseman Airlines plane, en route from Tehran to the south-western city of Yasuj, came down near the city of Semirom in Isfahan province.

The Red Crescent deployed search and rescue teams to the site. The airline has retracted a statement saying definitively that all aboard were dead.

የአካባቢው ባላስልጣናት እንዳስታወቁት፥ አውሮፕላኑ ሴሚሮም በምትባል ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው ዴና ተራራ ላይ ነው የተከሰከሰው።

የአካባቢው የአየር ፀባይ አስቸጋሪ ከመሆኑ የተነሳም በሄሊኮፕተር ወደ ስፍራው ያቀኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ስፍራው ላይ በማረፍ የነብስ እድን ስራን እንዳይሰሩ አዳጋች አደርጎባቸዋልም ተብሏል።

የኢራን የአደጋ ጊዜ አገልግሎት ቃል አቀባይ ሞጅታባ ካሊድ፥ በአሁኑ ጊዜ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የተሳፋሪዎችን አስከሬን ለማፈላለግ በእገር ወደ ስፍራው መጓዛቸውን ጠቅሰዋል።

Flight EP3704 left Tehran at 04:30 GMT, and crashed about an hour later.

The aircraft, a twin-engine turboprop, came down on Dena Mountain, 22km (14 miles) from Yasuj, news channel Irinn reported.

Sixty passengers, two security guards, two flight attendants and the pilot and co-pilot were on board.

The airline initially said everyone had been killed, but said later: “Given the special circumstances of the region, we still have no access to the spot of the crash and therefore we cannot accurately and definitely confirm the death of all passengers of this plane.”

Bad weather has hampered rescue efforts. Emergency teams have had to travel to the crash site by land rather than using a helicopter.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here