በኢትዮጵያ ደረጃው ቢለያይም ከ 17 ሚሊዮን በላይ የአዕምሮ ታማሚ እንዳለ ያውቁ ኖሯል?
ብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ከአማኑኤል ሆስፒታል ጋር በመተባበር ለግንዛቤና እንዲሁም መፍትሄ ተኮር የሆኑ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
ከዚህም ውስጥ አንዱ የሆነውን የሀገራችን አርቲስቶችና ታላላቅ እንዲሁም ደጋግ ሰዎች የተገኙበት ሙዚቃ ከነ ቪድዮው ሰርተን የጨረስን ሲሆን በስራዉ እነደምተደሰቱ በመተማመን እነሆ ብለናል፡፡
Bireman film production Berhane Getachew (Hareg)
https://youtu.be/UbtP_i_Il1w

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here