በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ የሁለተኛ ቀን የከስዓት በመጨረሻው

መርሃ ግብር አዲስ የተዋቀሩ የካብኔ አባላት ፡-

1. ርዕሰ መስተዳድር – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

2. ምክትል ርዕሰ መስተዳድር – አቶ ላቀ አያሌው

3. የግብርና ቢሮ ኃላፊ – ዶ/ር ቦሰና ተገኘ

4. በምክትል ር/መስተዳድር ደረጃ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ልማት ቢሮ ኃላፊ – አቶ መላኩ አለበል

5. ትምህርት ቢሮ ኃላፊ – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

6. የንግድና ገበያ ልማት ኃላፊ – አቶ አገኘሁ ተሻገር

7. የከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ – አቶ ፈንታ ደጀን

8. የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ኃላፊ – አቶ ጸጋ አራጌ

9. የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ – አቶ ሞላ መለሰ

10. የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ – አቶ ደሳለኝ ወዳጆ

11. የቴክኒክ፣ ሙያና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ኃላፊ – አቶ ሻምበል ከበደ

12. የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ኃላፊ – ዶ/ር ጥላሁን ማህሪ

13. የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ –  ወ/ሮ ብዙአየሁ ቢያዝን

14. የጤና ጥበቃ ቢሮ ኃላፊ – ዶ/ር አበባው ገበየሁ

15. የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት – አቶ ፍርዴ ቸሩ

16. የሰላም ግንባታና የህዝብ ደህንነት ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ – ብርጋዴል ጀኔራል አሳምነው ጽጌ

17. በምክትል ር/መስተዳድር ደረጃ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ – አቶ ንጉሡ ጥላሁን

18. የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ – ወ/ሮ አስናቁ ድረስ

19. የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ – ዶ/ር ሙሉነሽ አበበ

20. ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር – አቶ በድሉ ድንገቱ ናቸው፡፡

የአማራ ክልል 5ተኛ ዙር 4ተኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ጉባኤ የ15 ዳኞችን ሹመት አፅድቋል፡፡

•5 ጠቅላይ ፍርድ ቤት

•4 ከፍተኛ ፍርድ ቤት

•6 የወረዳ ፍርድ ቤት ዳኞች

ዳኞቹ በአብላጫ እና በሙሉ ድምፅ ተሹመዋል፡፡

(አብመድ)፡-ግርማ ተጫነ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here