የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደሴ ቅርንጫፍ በትላንትናው እለት ባቲ ከተማ ላይ የተያዘው ስድስት (6) ኩንታል (24 ሚሊዮን) ብር በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ መሆኑን በመጥቀስ ጉዳዩ እስኪጣራ በአደራ መልክ ተረክቦ ማስቀመጡን አስታውቋል ፡፡

“ዘንድሮ ይሄን ገንዘብ እየቆጠርነው ነው?!!”

ትናንት ባቲ ከተማ ላይ በስድስት ኩንታል ውስጥ ሆኖ የተያዘው ብር ‘በእጅም በማሽንም ሲቆጠር፣………

ሲቆጠር …፣ሲቆጠር………!’ውሎ አድሮ ………24 ሚሊዮን ብር ሆኗል።

በአደራም ደሴ ገብቷል።

ጉዳዩ በሚመለከታቸው አካላት እየተጣራ ነው! …

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here