አስገራሚ መመሳሰል

በፎቶዉ ላይ የምትመለከቷቸዉ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አይደሉም!

በመልክ እና በስም የሚመስሏቸው ሊቀትጉኃን ዐቢይ ሥልጣን እንጂ።

ሊቀ ትጉኃን ዐቢይ በአሜሪካ በሲያትል ደብረ አሚን አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤት ክርስቲያን

አገልጋይ አባት ናቸው።

በመልክም በስምም መመሳሰላቸዉ ግርምት ፈጥሯል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here