“ቤተመንግስት ውስጥ አሰሩኝ። ከዚያ ልጅህ ብሌንን ብንገድላት ይሻልሀል ወይስ

ምክር ቤት ሄደህ ጥፋተኛ ነኝ ብለህ ይቅርታ ጠይቀህ ከስልጣን ከምትለቅ ብለው ምርጫ ሰጡኝ፤

ይቅርታ እላለሁ አልኩ።

በመለስ ትዕዛዝ እዚያው ቤተመንግስት ሚስቴ ሱፍ ልብስ አመጣችልኝ።

የሥነምግባር ችግር አለብኝ ብዬ ከስልጣን እወርዳለሁ አልኩ፣

ክዚያ ቤተመንግስት አሰሩኝና ወደማዕከላዊ ወስደው ገረፉኝ”

“ፓትሪያርክ አቡነ መርቆርዮስን በመለስ ትዕዛዝ ከሀገር እንዲወጡ አድርጊያለሁ። እስርቤት ከሚበሰብሱ ከሀገር ይውጡ ብያለሁ”

የማውቃቸው ጓደኞቼ ነበሩ ቆመው የሚያስደበድቡኝ

Nahoo Tv የቀድሞ ጠ/ሚኒስተር ታምራት ላይኔ

የዓለምን ባንክ እንዴት እንዳታለሉት ተመልከቱየቀድሞ ጠ/ሚ ታምራት ላይኔ ከኢህአፓ እስከ ኢህአዴግ ያሳለፉት ታሪክ

Posted by Ethio israel amharic media on Monday, July 30, 2018

በኔ ፊርማ ያ ሁሉ የመንግስት ሰራተኛ መባረሩ ሁሌም የሚቆጨኝና የማዝንበት ጉዳይ ነው

ሼህ አላሙዲን ቀርበው መስክረዋል

የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ

ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2

ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2

Posted by ከኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን on Thursday, August 2, 2018

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here