አቶ ዘይኑ ጀማል የሰላም ሚኒስትር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው የተሾሙት አቶ እንደሻው ጣሰውማናቸው??

ከ1983 ጀምሮ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ከመምህርነት እስከ ክፍለ ጦር አመራርነት በትምህርቱ ዘርፍ እስከ 1992 ድረስ አገልግለዋል።

ከመከላከያ በኋላ በአዲስ አበባ የተለያዪ የሃላፊነት ቦታዎች ከወረዳ ጀምሮ እስከ ከተማ ድረስ በትጋት የህዝብንና የመንግስትን ሃላፊነት ሲወጡ የቆዪ ሲሆን

አቶ እንደሻውበአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ በምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማስተባበሪያ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ፣

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባው የህዝብ ግንኙነት አማካሪ እና የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሆነው ያገለገሉ ሲሆን በሰሩባቸው ቦታዎች ውጤታማ መሆናቸውን ያስመሰከሩ ሰው ናቸው።

አቶ እንደሻው የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በጅማ ዩኒቨርሲቲ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ ከሐገር ውጭ ተከታትለው በከፍተኛ ውጤት ያጠናቀቁ ናቸው፡፡

መልካም የስራ ጊዜ እንመኝላቸዋለን።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here