ባለፉት ሰባት ወራት የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽ/ቤት ኃላፊ (Chief of Staff) በመሆን ታሪካዊና አስደማሚ ለውጦችን እየመሩ ያሉት የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የቅርብ ረዳት ሆኜ ለማገልገል ዕድል በማግኘቴ ከፍተኛ ክብር ይሰማኛል፡፡

የነበረኝን ከፍተኛ ኃላፊነት ለመወጣት ከጎኔ ለነበራችሁ ሀሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው፡፡

በቀጣይም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን ለማገለገል በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሰጠኝን ኃላፊነት በትጋት በመወጣት በኢንቨስትመንትና በኢኮኖሚው ዘርፍ የበኩሌን አስተዋጾ ለማበረክት ከመቼውም በላይ ዝግጁ ነኝ፡፡

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በተሻለ ሁኔታ እየተደራጀ በመሆኑ የተጀመረውን ለውጥ በሚገባ ለማስቀጠልና ዜጎችም ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኙ በማድረግ ተሳታፊነታቸውን እንደሚያጠናክሩ እምነቴ የጸና ነው፡፡

I wanted to announce that I will be moving back to Ethiopian Investment Commission-as a Commissioner.

I have enjoyed my time immensely as a Chief of Staff serving a historic Prime Minister who will no doubt transform the country for the better.

I will serve the PM now focusing more on investment and the economy.

I have enjoyed my engagement with all of you and will continue to use social media.

I believe knowing what government is doing is citizens’ right and the truth reveals itself through constant communication.

I leave the PMO better organized.

***
በምስሉ ላይ አቶ ፍጹም እና አዲስ የተሾሙት አቶ ሽመልስ ይታያሉ
ፎቶ ዳኜ አበራ ( ፕሬስ)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here