አገሪቱ አንጎ ሳት‑ 1 የተሰኘውን ሳተላይቷን  የፊታችን ማክሰኞ ወደ ህዋ የምታመጥቀው ዩክሬን ሰራሽ በሆነው ሮኬት በመታገዝ ከካዛኪስታን የህዋ ምርምር ማዕከል መሆኑ ተመልክቷል፡፡

የአንጎላ የቴሌኮሙኒኬሽንና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚንስትር  ጆሴ ክራቫሎ ዳ ሮቻ በአገሪቱ ዋና ከተማ ሉዋንዳ ላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ሳተላይቷ ከፊል አፍሪካንና አውሮፓን ተደራሽ በማድረግ የመረጃና የመገናኛ ምንጭ መሆን ትችላለች ብለዋል፡፡

ሩሲያ ሰራሽ የሆነችው ሰተላይቷ ያለምንም ችግር የታለመላትን ግብ እንድትመታ በውጭ አገራት የሰለጠኑ 47 ኤሮ ስፔስ መሀንድሶች በቅንጅት እንደሚሰሩም አመልክተዋል፡፡

Angola will launch into orbit its first communications satellite on December 7, a government official has said.

The ICT minister Mr. José Carvalho da Rocha said AngoSat-1 will provide telecommunications services throughout the country once it begins operations.

“It will be possible to perform telemedicine services among many other benefits,” the minister told Rádio Luanda on Thursday.

The satellite, built by a Russian consortium, will be launched from the Baikonur launch pad in Kazakhstan.

አንጎ ሳት‑1 ፕሮጀክት  እ.ኤ.አ 2012 ተጀምሮ በመጠናቀቁ ነው ከአምስት ዓመት በኋላ አንጎላ ሳተላይት ወደ ህዋ ያስመነጨፉ የአፍሪካ አገራትን ጎራ የምትቀላቀለው፡፡

አልጀሪያም በተመሳሳይ ከቻይና ጋር በመተባባር እውን ያደረጋችን የመገናኛ ሳተላይት በያዝነው ወር መጀመሪያ ላይ ወደ ህዋ በስኬት አስወንጭፋ የምህዋሩን ጎራ መቀላቀሏ ይታወሳል፡፡

AngoSat-1 has a lifespan of 15 years, the minister said, adding that the government will commission another to replace it.

Mr Carvalho said about 45 technicians are being trained on its operations.

The Angolan space vehicle was commissioned in 2012 and its launch has been postponed several times.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here