ጥቅምት 21/2011 ዓ.ም 919 ቱርክ ሰራሽ ህገወጥ የጦር መሳሪያ በአይሱዙ መኪና ተጭኖ ሲገባ

በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር አድዋ ፖሊስ ጣቢያ ምርመራ እየተደረገበት ይገኛል፡፡

መረጃውን ያደረሰን የየካ ወረዳ 7 ኮምዪኒኬሽን ነው!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here