ነዋሪነቷን በፈረንሳይ ሀገር አድርጋ የነበረችው የ29 አመቷ ኢትዮጵያዊት አትሌት ዝናሽ ገዝሙ ከዚህ አለም በሞት መለየቷን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ

የአትሌት ዝናሽ ገዳይ እጁን ሰጠ

የአትሌቷን አሟሟት ለሚያጣራው አካል ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለፈረንሳይ ዜና አገልግሎት እንደተናገሩት የ28 ዓመቱ ተጠርጣሪ አትሌት ዝናሽን በትራስ እንዳፈናት እና መኖሪያ ቤቷ ውስጥ ከነበሩት የተለያዩ ዋንጫዎች በአንዱ እንደመታት አምኗል።

A champion marathon runner who fled Ethiopia six years ago for a better life in Europe has been beaten to death by another refugee on a housing estate near Paris.

Zenash Gezmu’s body was found by police called to her flat in Neuilly-sur-Marne early yesterday after neighbours heard screaming.

Officers arrested a 28-year-old Eritrean man who admitted murdering Ms Gezmu, 27. She was 4ft 9in and weighed less than six stone.

Police are now attempting to contact her next-of-kin, who include a brother said to have settled in London.

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የእትሌቷን ህልፈት ከስፍራው በደረሰው መረጃ ማረጋገጥ መቻሉንም አስታውቋል።

እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2016 በአምስተርዳም በተካሄደ የማራቶን ውድድር ላይ ተካፍላ 2:32:48 በሆነ ሰዓት 6ኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቋ አይዘነጋም።

የአትሌት ዝናሽን የአሟሟት ምክንያትና ሁኔታ ፌዴሬሽናችን እያጣራ የሚገኝ መሆኑን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል።

አትሌቷ ከሀገሯና ከፌዴሬሽኑ ለረጅም ጊዜ እርቃ መኖሯ ሙሉ መረጃውን በቀላሉ አግኝቶ ለማድረስ አስቸጋሪ እንዳደረገውም ፌዴሬሽኑ ገልጿል።

They are also trying to establish Ms Gezmu’s links to the suspect, with one friend telling Le Parisian newspaper she was thought to have been single. He said: “She always told me that if she started a relationship, it would be to start a family, and I have never been aware of anyone.” The suspect provided no details of the attack to police, apart from admitting through an interpreter that he carried out the murder.

Ms Gezmu trained every morning and evening but also took hotel cleaning jobs, earning less than £200 a week.

Her body was found surrounded by her trophies and medals, including one for the 16th annual marathon in nearby Senart, which Ms Gezmu won for the second time in May.

የማራቶን ሯጭ የአትሌት ዝናሽ አስከሬን በዚህ ሳምንት ማክሰኞ በጥቆማ መገኘቱን ከፓሪስ ወጣ ብላ የምትገኘው የቦቢኚ አቃቤ ሕግ አስታውቋል። አትሌት ዝናሽ «ስታድ ፍሮንሴ» በተባለው የአትሌቲክስ ክለብ ውስጥ በቅርቡ መግባቷ ተዘግቧል፡፡

ባለፈው ዓመቱ የአምስተርዳም የማራቶን ውድድር ተሳትፋም ውድድሩን በሁለት ሰዓት ከ32 ደቂቃ መጨረሷ ተነግሯል። አትሌቷን በመግደል የተጠረጠረው ማንነቱ ያልተገለፀው ኢትዮጵያዊ በማራቶን ውድድር ለመካፈል ከሁለት ዓመት በፊት ፈረንሳይ መምጣቱም ተጠቅሷል

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቅርቡ ስለአጠቃላይ የአሟሟቷ ሁኔታ ለአትሌቲክስ ስፖርት ቤተሰቡ መረጃውን እንደሚያደርስ አስታውቋል።

ፌዴሬሽኑ በአትሌት ዝናሽ ገዝሙ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን የገለፀ ሲሆን፥ ለመላው ቤተሰቦቿና ለወዳጅ ዘመዶቿ ፍጹም መጽናናትን ተመኝቷል።

SAD NEWS – We are sad to learn the passing of Zenash Gezmu, an Ethiopian road runner based in France since about 2010.

The 27 year old, who finished 6th at the 2016 Amsterdam marathon in 2:32:48, was reportedly killed by her partner, according to local media sources.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here