የምታስቀና ሴት!

በገና ደርዳሪዋ ግዕዝ ተናጋሪዋ ልጃቸውን ድቁና እያስተማሩ ያሉት አሜሪካዊቷ ዶ/ር ፅጌ ማርያምን እራሳችንን ዞር ብለን እንድናይ ስላደረጉን ዝቅ ብለን እናመሰግናለን።

ሀገራችንን ስለወደዱልን ወደውም ፈቅደው ሊኖሩባት ስለመረጧት ደግመን እናመሰግናለን።

እንደ እህል ዘር እየቆጠራችሁ የእንክርዳድ ዘራችሁን ለምትዘራሩ ዘረኞች ሁሉ ኢትዬጲያዊነት ብታስቀድሙ በብዙ ትከብራላችሁ።

በሌላው ዘንድ ይህን ያህል የከበረ ቦታ ያላት ሀገር ባትገነጣጥሏት መልካም ነው።


ይሄንን አይታቹ አለመገረም አትችሉም

አባቷ ጃማይካዊ ዜግነቷ አሜሪካዊ

ፖስፖርቴ የ አሜሪካም ቢሆን

እሷ ግን በቃልኪዳን ኢትዮጵያ ዊ ነኝ ትላለች

ዶ/ር ፅጌ ማርያም እሷን ሰምታቹ እራሳቹን ልክ እንደኔ ትታዘባላቹ

እንኳንም ኢትዮጵያ ዊ ሆንኩኝ በሷ ውስጥ ኢትዮጵያ ዊነት እንዴት ከፍ ብሎ እንደሚታይ ተመልከቱት

ኢትዮጵያ ከአዳም ጀምሮ ነበረች እባካችሁ አገራችሁን (ጠብቋት )አክብሩዋት!!

አሜሪካዊቷ ዶ/ር ፅጌ ማርያም!!

የእጆቼን መዳፍ በመገረም አፌላይ ጫንኩትይሄንን አይታቹ አለመገረም አትችሉም አባቷ ጃማይካዊ ዜግነቷ አሜሪካዊ ፖስፖርቴ የ አሜሪካም ቢሆን እሷ ግን በቃልኪዳን ኢትዮጵያ ዊ ነኝ ትላለች ፅጌ ማርያም እሷን ሰምታቹ እራሳቹን ልክ እንደኔ ትታዘባላቹ እንኳንም ኢትዮጵያ ዊ ሆንኩኝ በሷ ውስጥ ኢትዮጵያ ዊነት እንዴት ከፍ ብሎ እንደሚታይ ተመልከቱት

Posted by Ferhiowet Baysa Mar on Sunday, November 4, 2018

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here