በጣም የሚዋደድ ባልና ሚስቶች በመሃላቸው አለመግባባት ይፈጠሪና ይጋጫሉ ባል ይናደድና ይደበድባታል፤

ሚስት በጣም ታዝንና ታለቅሳለች ባል ትቷት ወደ መኘታ ቤትይገባና ይተኛል፤

ሚስት ትንሽ ካሰበች በዋላ ወደ መኘታ ቤቷ ገብታ ትተኛለች፤

ሲነጋ ባል ከተኛበት ሲነቃ በጣም ደንግጦ ማልቀስ ይጀምራል ሚስት ጥቅልል ብላበት አቅፋው ተኘታ ነበር፤

ለቅሶውን ሰምታ ትነቃለች እንዲም ትለዋለች እዳስለቀስከኘ አሰለቀስኩ ብድሬን መለስኩ ብላ እየሳቀች ትስመዋለች::

እሱም በጣም ተደስቶ አቅፎ ይስማታል።

(እሳትን በውሃ እንጂ በእሳት አታጠፋውም)

ፍቅርን የምታሸንፈው በፍቅር ይሁን – Ok

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here