“…እኔና ባለቤቴ በትዳር 20 አመት ሊሞላን ነው።…አንድም ቀን ግን በብሄራችን መለያየት ሳቢያ አብረን መኖር አንችልም ተባብለን አናውቅም።”

“እኔ የኦሮሞም የአማራም የትግራይም የደቡብም የአፋርም የሶማሌም….

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ነኝ። በኦሮሞነት ብቻ አትዩኝ።

ሁሉንም እኩል ነው ማየው። ሌባን በጋራ እንታገል ካላችሁኝ እሰየው።

የበቃ መሪ የለንም። የበቃ ሥርዓት የለንም። እስካሁን ብቁ አመራር አልተፈጠረም።

የሚኮረኩም እንጅ የሚያበቃ ሥርዓት አልነበረንም። ይህን መገንዘብ ይገባል።

ባንድ ጀምበር ሚፈታ ችግር የለም። እኔን የተናገርኸውን ሁሉ ባንዴ አምጣ ካላችሁኝ አልችልም።

ቀስ በቀስ ግን በጋራ ሀሉም ይፈታል። አቅም በፈቀደ መጠን ሁሉንም ችግር ለመፍታት እንተጋለን።“

•“የመጣው የአንድ አርሶ አደር ልጅ አንጂ ፈጣሪ ስላልሆነ ሁሉም በአንድ ጀምበር እንዲሆን አትጠብቁ፤ የሚጠብቁ ስላሉ”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ

ባህርዳር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here