“ከኤርትራ ጋር የነበረውን ችግር እኔ ብሆን እድሜ ልኬን ላልፈታው እችል ነበር። ምክንያቱም ስሜት አለ….ከሰዎቹ ጋርም በግል እንተዋወቃለን። ዶ/ር አብይ ችግሩን ፈትቶታል። ለዚህ ውጤት አክብሮት መስጠት ይገባል!”

‹‹የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያስቀመጣቸው ውሳኔዎች ቢኖሩም

በአብዛኛው ባለፉት ስድስት ወራት የተመዘገቡት አለምን ያስደነቁ ውጤቶች

ዶ/ር ዐቢይ እንደ መንግስት መሪ የራሱን ፈጠራ፣ ድፍረት፣ ጥበብ እና

ሁለንተናዊ የአመራር ብቃት ተጠቅሞ ያመጣው ለውጥ ነው፡፡

ለዚህም ተገቢውን እውቅናና ክብር መስጠት ያስፈልጋል፡፡”

ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል በ11ኛው የኢህአዴግ ጉባኤ የተናገሩት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here