የኦ.ህ.ዴ.ድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለቀድሞዉ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ወራዊ ደመወዝ 30ሺህ ብር ወሰነ፡፡

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ቀደም ወራዊ የጡረታ ደመወዛቸዉ 2ሺህ 295 ብር ነበር፡፡

በተጨማሪም ለኦሮሞ ህዝብ ሲታገሉ የነበሩትን እኚን ሰዉ ማክበር የኦሮሞን ህዝብ ማክበር መሆኑን በማመን ማዕከላዊ ኮሚቴዉ መኪና እንዲገዛላቸዉና ከሀገር ዉስጥ እስከ ዉጪ ድረስ የህክምና ወጪ እንዲሸፈንላቸዉ ወስኗል፡፡
Source : OBN

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here