ሐሙስ መስከረም 10 ቀን 2011 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ከተማ በስተሰሜን አቅጣጫ በአይሱዙ መኪና ተጭነው ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሲገቡ የነበሩ ከ40 በላይ ክላሽንኮቭ መሣሪያዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡

መሣሪያዎቹ የተያዙት ሱሉልታ ኬላ ላይ እንደሆነም ምንጮች ለሪፖርተር አስታውቀዋል፡፡

መሣሪያዎቹን ጭኖ ወደ አዲስ አበባ ከተማ እየገባ ሳለ በቁጥጥር ሥር የዋለው መኪና ሾፌር ሊያመልጥ ሲል የኦሮሚያ ክልል የፀጥታ አካላት በተሸከርካሪዎች መንገድ በመዝጋት በቁጥጥር ሥር ሊያውሉት ችለዋል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here