በለገሂዳ ወረዳ ሰፊ የነዳጅ ሃብት ክምችት እንዳለው የተነገረለትንና በገፀ-ምድር ላይ በይፋ እየፈለቀ የሚገኘውን ድፍድፍ ነዳጅ

የወሎ ዩኒቨርስቲም በቦታው በመገኘት ምልከታ አድጓዋል፡፡


ከወሎ ዩኒቨርስቲ ከኬሚስትሪ ድፓርትመንት ክፍል የመጡት ዶ/ር ሲሳይ ዛሬ ህዳር 14/2011 ዓ.ም

ከአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅትና ከለገሂዳ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ጋር በነዳጁ ዙሪያ ቆይታ አድርገዋል፡፡

ዶ/ር ሲሳይ በቦታው ተገኝተው ነዳጁ በባህላዊ መንገድ ሲቀጣጠል በአካል የተመለከቱ ሲሆን በዚህ ዙሪያ የወሎ ዩኒቨርስቲ ተጨማሪ ጥናቶችን እንደሚያደርግም ገልጸው

ለጥናቱ ይረዳ ዘንድ የነዳጅ ናሙናውን ወስደዋል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here