በአገራችን ከሚታወቁ Creator lakes መካከል አንዱ የዘንገና ሀይቅ ነዉ፡፡

የዘንገና ሀይቅ የሚገኘዉ በአማራ ክልል አዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዋና ከተማ እንጂባራ ወደአዲስ አበባ የሚወስደዉን አስፋት መንገድ ተከትሎ 5 ኪሎ ሜትር ላይ ከዋናዉ መንገድ ዳርቻ ተፈጥሮ ለአካባቢዉ የቸረችዉ ድንቅ ስፍራ ነዉ፡፡

ዘንገና እንደሌሎቹ የአገራችን ሃይቆች ለመዝናኛ ያገለግላል፡፡ ዙሪያዉና ሀይቁ ለተለያዩ የሽርሽር አገልግሎቶች የሚዉልና ህይወትን የሚያድስ ሰላም ያለዉ ስፍራ ነዉ፡፡

እርስዎም በዘንገና ሀይቅ ሀሴት ያድርጉ!!
መረጃ—(ኃ/ፍ)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here