የዚምባቡዌ ገዥ ፓርቲ ዛኑ ፒ ኤፍ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤን ከፓርቲው ሊቀ መንበርነት ማንሳቱን አስታወቀ።
ፓርቲው ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሮበርት ሙጋቤ ከፓርቲው ሊቀ መንበርነት መነሳታቸውን አስታውቋል።
ቀዳማዊ እመቤት ግሬስ ሙጋቤም ከፓርቲ አባልነታቸውና ሃላፊነት መባረራቸውም ተገልጿል።

ፓርቲው በሙጋቤ ከስልጣን የተባረሩት የቀድመሞውን ምክትል ፕሬዚዳንት ኤመርሰን መኛጋዋን ሊቀ መንበር ማድረጉንም ገልጿል።

ፓርቲው አዛውንቱን መሪ ከፕሬዚዳንትነት ስልጣናቸው ማንሳት የሚያስችለውን ሂደት መጀመሩን የሃገሪቱ የነጻነት ታጋዮች ማህበር ሃላፊ ተናግረዋል።

ፕሬዚዳንት ሙጋቤ በዛሬው እለት ከሃገሪቱ የጦር ሹማምንት ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በትናትናው እለት ፕሬዚዳንት ሙጋቤ ስልጣን እንዲለቁ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በሃራሬ ተካሂዶ ነበር።

Zimbabwe’s ruling party has sacked President Robert Mugabe as its leader, officials say.
Zanu-PF has appointed ex-vice-president Emmerson Mnangagwa, who had been fired by Mr Mugabe two weeks ago.

The sacking of Mr Mnangagwa had prompted an extraordinary chain of events as the military intervened to block Mr Mugabe, 93, from installing his wife, Grace, in his place.
The first lady has been expelled from the party altogether.

Mr Mugabe is set to meet military leaders on Sunday and a motorcade has been seen leaving his private residence.

Tens of thousands of Zimbabweans had attended street protests on Saturday, demonstrating against the Mugabes.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here