ነገሩ የተከሰተው በናይጀሪያ ነው… ደረቱ አካባቢ ህመም የተሰማው ታማሚ ለመታየት ወደ ህክምና ዶ/ር ይሄዳል፡፡

ኤክስ ሬይ ተነስቶም ውጤቱ በደረቱ ውስጥ በህይወት ያለ በረሮ እንዳለና በአፋጣኝ እንዲታከም ይነገረዋል፡፡

ታማሚውም በመደናገጥ ቤቱን ሸጦና ከባንክ ገንዘብ ተበድሮ ለህክምና ወደ ህንድ ሀገር ይጓዛል፡፡

እዚያ እንደደረሰም የህንድ ዶክተሮች ሌላ ኤክስሬይ እንዲነሳ አድርገውት በአገኙት ውጤት …

ቀደም ሲል በተነሳኸው ኤክስሬይ ላይ የታየውበህይወትያለበረሮ በደረትህ ውስጥ ሳይሆን ያለው በተነሳህበት ኤክስሬይ ውስጥነው … በማለት ነግረውታል፡፡

… አይገርምም!!! ቤቱን ሸጦ…ገንዘብ ተበድሮ… ከንፅህና ጉድለት በበረሮ የተሞላ የኤክስሬይ መሳሪያ … ለክስረት ሲዳርግ?? …

ኸረ እድለኛ ሆኖ ነው እንጂ…ወደ ቀዶ ህክምና አምርቶስ ቢሆን….

በረሮን ፍለጋ ደረቱ ተከፍቶ እነ…ልብ …ሳንባ…ጣፊያ…ሆድ ዕቃ…የመሳሰሉት ቢፈተሹስ…. በህይወት የመትረፍ ዕድል ይኖረው ይሆን…?

 No, a Circulating X-Ray Image Does NOT Show a Live Cockroach in a Human Chest

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here