ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሕግ፣ ከዩናይትድ ስቴትሱ ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ደግሞ በሕዝብ አስተዳደር ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል ።

ወ/ሪት ብርቱካን በፌደራል ፍርድ ቤት ዳኛ፣በሕግ ባለሞያና ጠበቃ፣

የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ መሥራች የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው አገልግለዋል ።

ከ97 ምርጫ በኋላ ሁለት ጊዜ የፖለቲካ እስረኛ ሆነዋል ።

ለዲሞክራሲ እና ሰብአዊ መብት መከበር ላደረጉት አስተዋጽኦም ዓለም አቀፍ ሽልማት አግኝተዋል።

ከሰባት ዓመት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ነው ወደ ሀገራቸው የተመለሱት፡፡

አሁንም ለፍትህ መስፈን የበኩላቸውን እንደሚወጡ ገልፀዋል ፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here