ዋልታ: የኦነግ አባል ነህ?
ጀዋር: አይደለሁም የኦነግ ልጅ ነኝ።

ጃዋር አህመድ ከ ዋልታ ቲቪ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ

° የኦነግ አባል ነህ ?

• ቀጣዩ ምርጫ መከናወን አለበት ወይስ የለበትም ? ምርጫውን በተመለከተ የምትለው ነገር ካለ ?

ጃዋር ወደ መቐለ ልታደርግ የነበረውን ጉዞ ለምን ሰረዝክ ?ኢህአዴግ ላይቀጥል ይችላል ብለህ የምትሰጋበት አጋጣሚ አለ ?

አሜሪካን ባትሄድ ምን ይከሰት ነበር ብለህ ታስባለህ ?

በዚህና በሌሎች በርካታ ጉዳዮች ዙሪያ ከአክቲቪስት ጃዋር መሃመድ ጋር የተደረገውን ቆይታ

በዋልታ ቴሌቪዥን

Live Streaming

ከአክቲቪስት ጃዋር መሃመድ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ / ክፍል አንድ /

Posted by waltainfo.com on Wednesday, October 17, 2018

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here