የሶል ሬብል መስራቿ ቤተልሄም አለሙ፣ አሁን ደግሞ ወደ ቡና ቢዝነስ ውስጥ ገብታ የውጪ ሚዲያዎችን ሳይቀር ትኩረትን ስባለች፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ሳር ቤት አካባቢም “Garden of Coffee” በሚል መጠሪያም የከፈተችው የቡና ማዘጋጃ እና መሸጫ ካፌ ሥራ ጀምሯል፡፡

ሰሞኑን ዴይሊኮፊ ኒውስ የተባለ የመረጃ ተቋም “Ethiopia’s Garden of Coffee Blooms Again with New Addis Roastery” ባቀረበው ሰፊ ዘገባ ከቤቲ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡

Addis Ababa, Ethiopia-based Garden of Coffee has relocated into a new headquarters, in what the roasting and retail company founder Bethlehem Tilahun Alemu describes as, “our love letter to Ethiopia and our amazing coffees and coffee cultures.”

A celebrated entrepreneur, founder of the soleRebels brand, and passionate advocate for inspiring positive economic change in her home country, Alemu launched the Garden of Coffee company last year. In addition to being a for-profit enterprise that provides dozens of jobs locally, the company aims to celebrate and promote Ethiopian coffee culture from seed to cup.

“Garden of Coffee is about allowing coffee lovers to live coffee,” Alemu said in an announcement of the grand reopening, which took place this month on the ground floor of the JFK building in the Sar Bet neighborhood of Addis. “In Ethiopia we don’t just grow coffee. We live coffee each and everyday. It’s embedded in the DNA of our daily life. Coffee personifies Ethiopia and we in turn personify it. We want to showcase and share that magic with people everywhere on the planet and our café-roasteries are the perfect format to do this within.”Every now and then, I profile outstanding African women who’re making giant strides in business, politics, technology, entrepreneurship and leadership on the continent and elsewhere around the world. This week, I profile the spectacular Bethlehem Tilahun Alemu, an Ethiopian entrepreneur and the founder of SoleRebels, a thriving eco-sensitive footwear brand that pundits hail as Africa’s answer to brands such as Nike, Reebok and Adidas.

Entrepreneur Bethlehem Tilahun Alemu was born and raised in Zenebework, a small, impoverished rural community in Addis-Ababa, Ethiopia. As a child, she discovered that people of her community were living in abject squalor because there were very few jobs available.

የኢትዮጵያ የጫማ ማምረቻ ኢንዱስትሪዎች  ደረጃቸውን የጠበቁ ጫማዎችን በማምረት ታዋቂነትን እየተቀዳጁ መምጣታቸውን አፍሪካን ግሎብ በድረ ገፁ አስነብቧል፡፡

አስተማማኝ የሐይል አቅርቦት፣ተመጣጣኝ የጉልበት ዋጋና በየአመቱ በአስር በመቶ  እያደገ የመጣው ኢኮኖሚ አለም አቀፍ ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ እንዲሳቡ ምክንያት እየሆናቸው መጥቷል፡፡

ለአፍሪካ በተሰጠው የእድገትና አማራጭ እድል(አጎዋ)በመጠቀም ,የአፍሪካ አገራት ከቀረጥ እና ከኮታ ነፃ በሆነ መንገድ ምርታቸውን ለአሜሪካ ገበያ ያቀርባሉ፡፡

የአሜሪካ አፍሪካ የንግድ ስምምነት ያስገኘውን እድል በመጠቀም ወደ አሜሪካ ከሚላከው ምርት የኢትዮጵያ የጫማ ገበያ ተጠቃሚ መሆን ችሏል፡፡በአጎዋ እድል  በመጠቀም በ2011 እና በ2012 ብቻ ወደ አሜሪካ የተላከው ምርት ምጣኔ ከ 630 ሺ ዶላር ወደ 7 ሚሊዮን ዶላር ማደጉን የ.ዩ.ኤስ ኤይድ ስታትስቲክ መረጃ አሳይቷል፡፡

Today, shoes under the SoleRebels brand are sold in over 30 countries around the world and through various e-commerce sites like Amazon and Endless. SoleRebels also sells its products through its own e-commerce site. Prices vary, but you can get a pair of SoleRebels for anywhere from  $20 to $100.

SoleRebels has become a hugely successful, sustainable, truly world-class enterprise. I asked Bethlehem sometime last year for revenues of her company. Like most African entrepreneurs I’ve encountered, she refused to divulge the numbers. But SoleRebels takes in at least $1 million in annual revenue. I know this because the company was among the top 5 finalists of the 2011 edition of the prestigious Legatum Africa Awards For Entrepreneurship. One of the criteria for the finalists was that their companies had proven annual revenues of $1 million – $15 million.

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ በቀንድ ከብት ሐብቷ ቀዳሚ ስትሆን በአለም ደረጃም ከፊተኞቹ ተርታ ተሰልፋለች፡፡

የአገር ውስጥ ኩባንያዎች ጥሬ ቆዳ በማልፋት እና የቆዳ ውጤቶችን በማምረት ለውጭ ገበያ ማቅረብ የጀመሩት ከ 1930 አንስቶ ነው፡፡

የአሜሪካ ኩባንያዎች ከዚህ አዲስ ገበያ ተጠቃሚ ለመሆን የአገሪቱን ኩባንያዎች አቅም ለማሳደግ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ወይም ወደ ዘርፉ ተቀላቅለው የአገራቸው ገበያ የሚፈልገውን ጥራቱን የጠበቀ እና በዋጋ ተወዳዳሪ የሆነ ጫማ ለማምረት መዘጋጀታቸውን ድረ ገፁ ጠቅሷል፡፡

በኢትዮጵያ እያደጉ የመጡት አዳዲስ ስራ ፈጣሪዎች ደረጃቸውን የጠበቁ ጫማዎችን በማምረት በአጎዋ እድል ተጠቃሚ እየሆኑ መጥተዋል፡፡

ከአየር ንብረት ጋር ተስማሚ የሆነ ጫማ የሚያመርተው ሶል ሬብል ከአነስተኛ ማምረቻ ተነስቶ አለም አቀፍ ደረጃ ያለው ኢንዱስትሪ ለመሆን በቅቷል፡፡አመታዊ ሽያጩ 15 ሚሊዮን ዶላር መድረሱን ዘጋቢው ገልጿል፡፡ነገር ግን ይላል ዘገባው በአገሪቱ እያበቡ ያሉት ብዙ ኩባንያዎች ለአሜሪካ ገበያ የሚበቃ ምርት የማዘጋጀት ቁመና ላይ አልደረሱም፡፡

እናስ አሜሪካ በሰጠችው የአጎዋ ከቀረጥ ነፃ  እድል ተጠቃሚ እየሆነ ያለው ማነው ?በሚገርም ሁኔታ የቻይና ባለሐብቶች ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ የማምረቻ ዘርፍ የተወውን ክፍተት በመጠቀም የቻይና ኩባንያዎች ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡

በኢትዮጵያ የጫማ ማምረቻ ፋብሪካ የከፈተው የቻይናው ሁጁዋን ግሩፕ የኩባንያዎቹን ተጠቃሚነት በሚገባ ያሳያል፡፡ኩባንያው በኢትዮጵያ በአስር አመት ውስጥ ሁለት ቢሊዮን ዶላር በማውጣት አለም አቀፍ ደረጃ ያለው የጫማ ማምረቻ ከተማ የመመስረት እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡

የቻይና የግል ኢንቨስትመንት የስራ እድል በመፍጠር ፣የአገር ውስጥ አቅምን በማሳደግና ለመንግስት ተቋማት የሚያደርገውን ድጋፍ በመጨመር ኢኮኖሚው እንዲያድግ ትልቅ እገዛ እያበረከተ ነው፡፡እውነት ለመናገር ድጋፉ ብዙዎችን ከድህነት በማውጣትና ለወጣቱ የስራ እድል በመፍጠር የማይናቅ አስተዋፅኦ እየሰጠ ነው፡፡

ብዛት ያላቸው የቻይና የግል ኩባንያዎች በአጎዋ እድል ተጠቃሚ በመሆናቸው አሜሪካ እየተጎዳች ነው ወይ? ሲሉ ይጠይቃሉ፡፡በእርግጥ አይደለም ምርጫው የአሜሪካ ኩባንያዎች ሲሆን የሚፈልጉትን የዋጋ ትስስር መምረጥ የእነሱ ፋንታ እንደሆነ ነው የተመለከተው፡፡

አስፈላጊውን የመሰረተ ልማት እና የሐይል አቅርቦት ማቅረብ ከተቻለ ኢትዮጵያ የቻይና ኩባንያዎች ድንበር ተሻግረው ወደ አገሯ እንዲመጡ የማድረግ እድሏ ሰፊ ነው፡፡

በመጨረሻም ብቸኛዋ ተጠቃሚ ኢትዮጵያ ትሆናለች፡፡አጎዋ ክፍት ያደረገው የአሜሪካ ገበያም አላማውን በማሳካት የአፍሪካ የግል ዘርፍ የሚያመርተውን ምርት በመቀበል ባለሐብቶቹን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

የአፍሪካ የግል ንግድ የተዋቀረው ሽያጭ ለማከናወን ብቻ በመሆኑ በማምረቻው እና ኢንዱስትሪው ዘርፍ የነበረው አቅም አነስተኛ ነበር፡፡

Coffees are sourced from growing regions throughout Ethiopia — and Ethiopia alone — and packaging includes specific references to the growing region, as well as the name of the individual person who roasted the coffee on-site, providing a deeper, more intimate association between the customer and the people behind their coffee.

“We are very excited about our roast to order business as it’s a true one of a kind model not available anywhere,” Alemu said. “People have different coffee palates so it is very appropriate to give them a way to select the roast type that they want.”

ዛሬ ላይ የአሜሪካ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ከሚገኙ አነስተኛና መካከለኛ ኩባንያዎች ጋር ጠንካራ  አጋርነት በመመስረት እየሰሩ ሲሆን ከቻይና ተቀናቃኞቻቸው ጋር ተመሳሳይ ሜዳ ተመቻችቶላቸዋል፡፡

የቻይና ኩባንያዎች በአነስተኛ ወጪ የቆዳ ውጤቶችን እያመረቱ ሲሆን በአንፃሩ የአሜሪካ  ኩባንያዎች ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምርቶች በዝቅተኛ ዋጋ  ይረከባሉ፡፡

ኢትዮጵያ በበኩሏ የስራ እድልና ልምድ በመቅሰም ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ ትጠቀምበታለች፡፡የኢትዮጵያ ኩባንያዎች የእውቀት ሽግግር በማግኘትና ከከፍተኛ የቴክኒክ ባለሙያዎች ልምድ በመውሰድ ንግዳቸውን ወደ አለም ገበያ ለማስገባት እድል ያገኛሉ፡፡እድሉ ሁሉንም እኩል ተጠቃሚ ያደርጋል በማለት ጸሐፊው ሐሳቡን ደምድሟል፡፡

Bethlehem has earned significant international recognition for her work at SoleRebels and is now one of Africa’s most recognizable female entrepreneurs. Early last year, she was selected as a Young Global Leader by the World Economic Forum. In June she won the award of ‘Most Outstanding Businesswoman’ at the annual African Business Awards organized by African Business Magazine, and in November, she was named the ‘Most Valuable Entrepreneur’ at the 2011 Global Entrepreneurship Week (GEW).

A lady of grandiose ambitions, Bethlehem is relentlessly pursuing her dream of building an international footwear brand right from the heart of Ethiopia. And she’s making significant progress.  SoleRebels has opened up a retail outlet in Taiwan and has franchise proposals for Canada, Italy, Australia, Israel, Spain, Japan and the United States among other countries. In a recent interview with Tadias Magazine, Bethlehem estimated that revenues from Sole Rebels retail operations will hit the $10 million mark by 2016. Considering the exceptional success she’s achieved in less than 8 years, she’ll probably exceed her estimations.

ቤቴሌሄም ጥላሁን አለሙ ኢትዮጵያዊ ሴት ነጋዴና የሶል ሬብል መስራች እና ዳሬክተር ነች.
ሶል ሬብል ከአፍሪካ በከፍተኛ ድረጃ እድገት ያስመዘገብ በእጅ የሚሰሩ የሴት ፣ የውንድ ፣የ የህጻናት ጫማዋዎችን በማዘጋጀት ለአለም ለገበያ በማቅርብ ከፈተኛ የሆነ ሽያጭ በማካሄድ ውጠታማ የሆነ ድርጅት ነው::

ሶል ሬብል ድርጅት ለመቶች የሚቆጠሩ ኢትዮፕያኖች የስራ እድልም ፈጥሮል

ቤቴሌሄም ጥላሁን አለሙ የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት ለአለማቀፍ ንግድ ገበያ ውስጥ የተሳተፈች እንዲሁም በ2011 ዓ.ም በአፍሪካውያን ንግድ አዋርድ ሽልማት አግኝታለሽ::

ቤቴሌሄም 2011 እና በ2012 ላይም በፎርብስ ከአፍሪካ ምርጥ አስር ተጽህኖ ፈጣሪ ሴት እና ውጤታማ በማለትም ገለጻዋታል::

እናም እኛም የሀገራችን ምርጥ ተጽህኖ ፈጣሪዋ ከምታመርታቸውን ጫማዎች በድረ ገጾ ላይ እንድትመለከቱት ጋብዘናችኋል. እንዲሁም ገና በዐልን ምክንያት በማድረግ 15% ቅናሽ አድርገዋል ይግዙትና ያበረታቷት እላለሁ

ድረ ገጽ http://www.solerebels.com/
ቲውተር ገጽ https://twitter.com/solerebels
ፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/soleRebels
https://www.facebook.com/bethlehem.tilahunalemu

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here