“አማራ ነው እነዲህ ያደረገህ ተብሎ የተሰበከው የሱማሌ ህዝብ አማራ ንጹህ እና እንደተባለውም እንዳላደረገ ለሱማሌ ህዝብ ለማሳየት የመጀመሪያ ጉብኝታችንን በአማራ ክልል እናደርጋለን”

” በምስራቅ በኩል የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት የሚጠበቀው በሶማሌ ህዝብ ፍቃድና ፍላጎት እንጂ በሌሎች ጩኸት አይደለም!”

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ኡመር።

አቶ ሙስጠፍ ይህንን ያሉት፦

“ኦሮሞ የራሱን መብት በራሱ ይወስናል”

“አማራ የራሱን መብት በራሱ ይወስናል”

“ትግራዎይ የራሱን መብት በራሱ ይወስናል” ሲሉ ለከረሙ ነገር ግን ዛሬ ብድግ ብለው “የሶማሌ ህዝብ እንዴት የራሱን መብት በራሱ ብቻ ይወስናል” ለሚሉት ቀልደኞች መሰለኝ።

የሆነው ሆኖ የኦጋዴን ህዝብም ሆነ የተቀረው የሶማሌ ህዝብ ኢትዮጵያዊነትን ማንም የሚሰጠውም ሆነ የሚነጥቀው አይደለም።

Mustafa Omer the Builder: My Somali & Ethiopian Identities Are Intertwined – SBS Amharic

"የሶማሌ ተወላጅነቴና ኢትዮጵያዊ ማንነቴ በአንድ ላይ የተገመደ ነው"አቶ ሙስጠፋ ኡመር የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትMustafa Omer the Builder: My Somali & Ethiopian Identities Are Intertwined – SBS Amharic

Posted by Petros Ashenafi Kebede on Thursday, October 25, 2018

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here