ጥናቱ  ዝንቦች በምግብ ላይ ቢያርፉ የተለያዩ በሽታ አምጪ ጀርሞች በምግቡ ውስጥ እንዲቀመጡ የማድረግ አደጋ እንዳላቸውም ነው የገለፀው።

ነፍሳቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ የተለያዩ የባክቴሪያ ዓይነቶችን በመሸከም ወደ ሰዎች እንዲሰራጩ የማድረግ እድል አላቸው።

በተለይም ዝንቦቹ በፍሳሽ እና ደረቅ ቆሻሻ ላይ ለመመገብ ሲያርፉ በርካታ ጀርሞችን ተሸክመው እንደሚወጡ ጠቁሟል።

በዚህም ወደ ቤት በሚመጡበት ጊዜ በምግብ ላይ ካረፉ እነዚያ ጀርሞች የምንመገበው ምግብ ላይ ይቀራሉ።

It is the age-old dilemma: Should we throw away our food if a fly lands on it?

The answer is no, according to a lecturer in food hygiene.

University of Sydney medical lecturer Cameron Webb advises that if you take the risk of eating it you will probably be fine.

And while the insects can spread germs, it is unlikely that any germs they transfer onto the food would cause someone to become ill.

ይህ ደግሞ ምግብን በምንወስድበት ጊዜ ጀርሞችን ወደ ውስጥ የሰውነት ክፍላችን እንድናስገባቸው እድል ይፈጥራል፥ በዚህም ለጤናችን ጠንቅ እንደሚሆን ነው ጥናቱ ያመላከተው።

በርካታ ሰዎች ምሳ ቁርስ እና እራት በሚመገቡበት ጊዜ ዝንቦች በአቅራቢያ ሲበሩ ወይም ምግብ በቀረበበት እቃ ላይ ሲያርፉ በቸልታ እንደሚመለከቱም አንስቷል።

ጥናቱ በመንገድ ዳር ክፍት ሆነው የሚሸጡ እና ዝንቦች ሊቀመጡባቸው የሚችሉ ምግቦችን ሰዎች መመገብ እንደሌለባቸውም በምክረ ሀሳቡ ላይ አስፈሯል።

ተመራማሪዎቹ በሶስት አህጉራት በሚገኙ 116 የዝንብ ዓይነቶች እና ጀርም የመሸከም አቅማቸው ምን እንደሚመስል ምርምር አድርገዋል።

በዓለማችን ላይ በትሪሊየን የሚቆጠሩ ዝንቦች ቆሻሻ ሲያስሱ ይውላሉ።

Writing on a blog on the University’s website, Dr Webb said: ‘In most instances, spotting a fly on your food doesn’t mean you need to throw it out,’ he wrote.

‘While there is little doubt that flies can carry bacteria, viruses and parasites from waste to our food, a single touchdown is unlikely to trigger a chain reaction leading to illness for the average healthy person.’

በፔን ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሮፈሰር እና ተመራማሪው ዶናልድ ብርያንት እንደተናገሩት፥ ለጀርሞች ወደ ሰዎች መተላለፍ ከፍተኛውን ሚና የያዙት ዝንቦች ናቸው።

አንድ ዝንብ ከቆሻሻ ላይ ምን ያህል ረቂቅ ጀርሞችን በእግሮቿ እና በክንፎቿ ልትሸከም እንደምትችልም መታወቁን በሲንጋፖር የናንያንግ ቴክንሎጂካል ዩኒቨርሲቲ የምርምር ዳይሬክተር ስቴፋን ስቹስተር ገልፀዋል።

ዝንቦች በዋናነት በእግሮቻቸው አብዛኛዎቹን ጀርሞች ካረፉበት ቆሻሻ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ተሸክመው እንደሚወስዱ ደርሰንበታል ነው ያሉት።

Everyone’s done it – dropped food on the floor but still eaten it because of the so-called ‘five second’ rule.

A team of microbiologists has now put this theory to the test to prove once and for all whether this rule does apply – and whether different types of floor and food make a difference.

Surprisingly, the researchers found bacteria is least likely to transfer onto food from carpeted surfaces, and moist foods, such as pasta and sweets, are the most likely to follow the five-second rule.

The research was carried out by final year Biology students from Aston University, led by Professor Anthony C. Hilton.

ተመረማሪዎቹ ዝንቦች ለተለያዩ ቁስለቶች እና በሽታዎች የሚዳርጉ በትንሹ 15 በሽታ አምጪ ረቂቅ ተህዋስያንን በዝንቦች ላይ ማግኘታቸውን ጠቅሰዋል።

ይህም ሰዎች በየዕለት ህይወታቸው በተለይ ከቤታቸው ውጭ ምግብ በሚመገቡበት ጊዜ ዝንቦች ሊያርፉበት በሚችል አቀማመጥ ለሽያጭ በጎዳና ላይ የሚሸጡ ምግቦችን ከመመገብ በፊት ሁለት ጊዜ ማሰብ እንደሚያስፈልግ መክረዋል።

በቤታቸው ውስጥም ቢሆን ቤትን ጽዱ ማድረግ፣ ዝንቦችን መከላከል እና ምግባቸውን በንፅህና እና በጥንቃቄ መመገብ እንደሚገባ ተመራማሪዎቹ አሳስበዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here