የሃገሪቱ ፖሊሶች ጥቅም ላይ ያዋሉት የጸሃይ መከላከያ መነጽር የፊት-ገጽ መለየት የሚችል የቴክኖሎጂ የተገጠመለት ሲሆን መሳሪያው በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን መለየት የሚችል እንደሆነ ተነግሯል፡፡

Police in China have begun using sunglasses equipped with facial recognition technology to identify suspected criminals.

The glasses are connected to an internal database of suspects, meaning officers can quickly scan crowds while looking for fugitives.

But critics fear the technology will give even more power to the government.

መነጽሩ ከወንጀል ተጠርጣሪው የመረጃ ቋት ጋር የተገናኘ ሲሆን ወንጀል ሰርተው የተሰወሩ ግለሰቦችን ፊት በፍጥነት ስካን ማድረግ መረጃ መስጠት የሚችል ነው፡፡

አዲሱ መነጽር 7 የወንጀል ተጠርጣሪዎችን ፎቶ በማንሳት ድጋፍ የሚያደርግ መሆኑን የቻይና የመንግስት ሚዲያ ጠቅሷል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ መነጽሩ 26 የተሳሳተ የማንነት መለያ የሚጠቀሙ ግለሰቦችን መለየት ያስችላል ተብሏል፡፡

The sunglasses have already helped police capture seven suspects, according to Chinese state media.

Police used the new equipment at a busy train station in the central city of Zhengzhou to identify the suspects.

The seven people who were apprehended are accused of crimes ranging from hit-and-runs to human trafficking.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here