የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን የሩዋንዳ አቻውን በመለያ ምት በማሸነፍ ለፍፃሜ መድረሱን አረጋገጠ።

ቀይ ቀበሮዎቹ ከሩዋንዳ ጋር ያደረጉት ሙለውን ጨዋታ ሁለት አቻ ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ በመለያ ምት አራት ለሁለት በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለፍፃሜ መድረስ ችላለች።

የኢትዮጵያ ከ17 ብሄራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር አቻ በተደረገው ጨዋታ ምንተስኖስ እንድርያስ በጨዋታ የተገኙትን ሁለቱን ግቦች ማስቆጠር ችሏል።

በመጪው እሁድ ብሄራዊ ቡድኑ የዩጋንዳንና የታንዛንያን አሸናፊ የምትገጥም ሲሆን፥

በሁለተኛው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ታንዛኒያ ዩጋንዳን ካሸነፈች ኢትዮጵያ የፍፃሜውን ጨዋታ

ሳትጠብቅ ለአፍሪካ ዋንጫው ማለፏን እንደምታረጋግጥ የሶኮር ኢትዮጵያ ዘገባ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ እድሜያቸው ከ17 ዓመት በታች ታዳጊዎች /U-17/ ወንዶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን

እ.ኤ.አ በ2017 በማደጋስካር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ቅድመ ዝግጅቱን

ለማድረግ ከተለያዩ ክለቦች እና ከወጣቶችና ስፖርት አካዳሚ የተመረጡ እጩ ተጫዋቾች ዝርዝር ፡፡

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሩዋንዳ አቸውን በመለያ ምት 4 ለ 2 አሸንፎ ለዋንጫ አልፏል።

#EBC የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሩዋንዳ አቻውን በመለያ ምት 4 ለ 2 አሸንፎ ለዋንጫ አልፏል።

Posted by Ethiopian Broadcasting Corporation on Friday, August 24, 2018

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here