የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ1.2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍና ብድር አጽድቋል፡፡ ከዚህ ውስጥ 600 ሚሊዮን ዶላር በድጋፍ የተሰጠ ሲሆን 600 ሚሊዮን ዶላር ደግሞ በብድር የተሰጠ ነው፡፡

ገንዘቡ ኢንቨስትመንትን ጨምሮ ለኢትዮጵያ የፋይናንስ ሴክተር ሪፎርም የሚውል ነው ተብሏል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ስልጣን ከያዙ በኋላ በአገሪቱ ለውጦችን ለመምጣት ቃል መግባታቸውን ተከትሎ ባንኩ የፋይናንስና የቴክኒክ ድጋፍ እያደረገ ነው፡፡

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍና ብድር አጸደቀ።

600 ሚሊየኑ ድጋፍ እኩሌታው ግን ሰርታ የምትመልሰው ብድር ነው ብሏል።

የድጋፉ መነሻ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ተርታ ለመሰለፍ የምታደርገው ጥረት ነው ብሏል።

ምንጭ:- ሮይተርስ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here