1. ኮምፒዩተር ተጠቃሚ የሆነ ሰዉ ከ22 እስከ 40 ኢንች ያህል ርቆ መቀመጥ ይኖርበታል፡፡

በጣም ቀርቦ ማየትም ሆነ እጅግ ርቆ ማየት ለዓይን ችግር ይዳርጋል፡፡

2.ዓይንዎን በየ20 ደቂቃው ለ20 ሰኮንዶች ከኮምፒዩተር አንስተው ያሳርፉ፡፡
አንዳንዴም ዓይንዎን ወደላይ ወደታች እና ወደጎን በማድረግ ያንቀሳቅሱ፡፡

3. ፀሐይንም ሆነ ሰው ሠራሽ የሚያበሩ ጨረሮችን በቀጥታ በዓይንዎ አለማየት….ቀጥተኛ ጨረር በቀጥታ መመልከት ዓይንዎን ለአደጋ ያጋልጣል፡፡

4. ዓይንዎን በንፁህ ውሃ መታጠብ።

5 . በዓይንዎ ላይ ያልተለመዱ ለውጦችን ካስተዋሉ ወደ ሕክምና በመሄድ ለሐኪም ያሳዩ፡፡

ምንጭ፡-sci tech

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here