አቶ ዲባባ ቤተሰብ የሀገራችንን ሰንደቅ አላማ በአትሌቲክሱ መንደር በአለም አደባባይ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያስቻሉትን ያደረጉትን ያፈራ ቤተሰብ ነው።

በቅርቡም በውጤት የሚያንበሸብሹንን ልጆችን ከዲባባ ቤተሰብ ጠብቁ…

አዲሶቹ ልጆች ተግተው ልምምዳቸውን እየሰሩ ይገኛሉ።

በቅርቡም በዚህ ገፅ ስለ ቤተሰቡ በርካታ ጉዳዮች ይፃፋሉ ስለዚህ ይኸን ገፅ በማስተዋወቅ የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ እንጠይቃለን።

ለመላው ለፌስቡክ ተጠቃሚ በሙሉ – የመጀመሪያው ተግባር ይኸን ፖስት ላይክ (ሼር) በማድረግ ጓደኞቻችሁ እንዲመለከቱት ያድርጉ።

ከትልቅ ምስጋና ጋር
#Ethiopia #Dibaba_Family #like #share

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here