‘’ያለ ህወሓት ድጋፍ ሻዕቢያ ሙሉ ለሙሉ ድል አይጎናፀፍም ነበር፤ በህወሓት ድጋፍ ነው ኤርትራ ነፃ የወጣችው…

በተለይ በቀይ ኮከብ ዘመቻ ሻቢያ ተደናግጦና ፈርቶ ስለነበር ከደርግ ጋር ለመታረቅ ለያኔው የታንዛንያው ፕሬዚደንት ጁለስ ኔሬሬ ለምኖት ነበር፤

የታንዛንው ፕሬዚደንት በበኩላቸው ለያኔው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ሳሌም ሳሌም በኩል ኢሳያስ አፈወርቂ እርቅ እንደሚፈልግ ወደ መንግስቱ ሃይለማርያም በመሄድ መልእክት አስተላለፉ፤

መንግስቱ ግን ኣልታረቅም አለ፤ … ሻዕቢያ ያኔ ድጋፍ ባያገኝ ኖሮ ሌላ ታሪክ ይፈጠር ነበር፡፡… አሁን ራሱ ቁጭብለን ስለሻቢያ ቃለ ምልልስ ባላካሄድን ነበር’’

ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀኝ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ካሄዱት ቃለምልልስ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here