እውነት ማለት መታመን እውነትነው፡፡ እውነት ማለት ሀቅ ነው፡፡እውነት ማለት የሰውን ሀቅ አለመፈለግ ነው፡፡እውነት ማለት ታምኖ መታመን ነው፡፡

ዛሬ በደሴ ከተማ በጽዳት የሚተዳደሩ ነዋሪዎች በስራ አጋጣሚ ወድቆ ያገኙትን 59950 (ሀምሳ ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ብር ) ለፖሊስ አስረክበዋል፡፡

እውነት ማለት በተግባር እውነትን መኖር ነው፡፡

ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ!

መረጃው የደሴ ከተማ የመንግስት ኮሚኒዩኩሽን ጉዳዮች መምሪያ ነው፡፡

ሙሉ መረጃውን እናደርስዎታለን፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here