ሽመልስ ቴክሶ –  ዶክተር አብይን በአሜሪካ ያጋጠማቸው ብቸኛው ተቃዋሚ – ‹‹አንተ ካልገባህ እኔም አልገባም›› ብለው አቅፈው ደግፈው ሱያስገቡት …

አቶ ሽመልስም በፍቅር ወድቀው ወደ አዳራሹ ገብተዋል …

ፍቅር ከሕግ በላይ ሆኖ ያሸነፈበት ታሪካዊ ቪዲዮ

***

Dagi Dagicho – feeling proud.

ባንዲራ ከእጁ የማይለየው ሀገር ወዳዱ አቶ ሽመልስ ትላንት ከኤንባሲ በር ላይ በሰኪዩሪቲ ተገፍቶ አስፋልት ተሻግሮ እንዲቆም ተነገረው።

ዶ/ር አብይ ኤንባሲ ሲደርሱ ባንዲራውን ይዞ ብቻውን የሚጮህ ሰው ተሻግረው መግባት ግን ልባቸው አልፈቀደም ፣ ማንነቱን ጠየቁ – ተነገራቸው።

ባንዲራ ይዞ የቆመ የሀገሬ ሰውማ አይገፋም ጥሩት እሱ ካልገባ እኔም አልገባም ብለው የሚገርም ንግግር
ተናገሩ።

ሽመልስንም ይዘው ወደ ኤንባሲ ሲገቡ እልልታውና ጭብጨባው ቀለጠ…

አፍሪካ ህብረት ላይ የቀድሞ US አምባሳደር ሆነው ያገለገሉት አሜሪካዊው Reuben E. Brigety ይህን አስገራሚ አጋጣሚ ሲገልፁት

– “An extraordinary example of compassion and humanity.” ብለውታል።

ታዲያ ይህ ሰው ብዙ አርአያ የሚሆን ስብእና ባለቤት ለብዙዎች ምሳሌ አይደለምን?

An extraordinary example of compassion and humanity.”

Former US ambassador to AU Reuben E. Brigety about PM Abiy Ahmed after he saw PM’s Persuasion to an Ethiopian who is protesting him out side the compound of Ethiopian embassy in america, finally the prime minster and the the man who protesting him entered the embassy together as we saw them in the picture

አዳኙ ካሜራ Deru ze hareru

ዶ/ር አብይ vs ሽመልስ ቴክሶዶክተር አብይ ያጋጠማቸው ብቸኛውን ተቃዋሚ " አንተ ካልገባህ እኔም አልገባም" ብለው አቅፈው ደግፈው ሱያስገቡት … አቶ ሽመልስም በፍቅር ወድቀው ወደ አዳራሹ ገብተዋል … ፍቅር ከህግ በላይ ሆኖ ያሸነፈበት ታሪካዊ ቪዲዮ 💚💛❤️

Posted by አዳኙ ካሜራ Deru ze hareru on Thursday, July 26, 2018

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here