የ 29 አመቱ ሳይመን ሻባንጉ በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ ግዛት ነዋሪ ነው።

የሶስት አመት ሴት ልጁን አስገድዶ የደፈረውን በመያዝ ከዛፍ ጋር በማሰር የዘር ፍሬውን ከቆረጠ በኋላ አዚያው እፊቱ በእሳት በማብሰል አስገድዶ እንዲበላ አድርጓል በሚል በደቡብ አፍሪካ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት ይገኛል።

አስገድዶ ደፋሪውም የራሱን የዘር ፍሬ ከተመገበ ከጥቂት ቆይታ በኋላ ሕይወቱ አልፋለች።

ተደፋሪዋ የሶስት አመት ህፃንም በአቅራቢያው ወደሚገኝ ሆስፒታል ተወስዳ ህክምና እየተደረገላት ሲሆን የሆስፒታል ምንጮች መደፈሯን አረጋግጠዋል።

እና ሳይመን ሻባንጉ ጀግና ወይስ ወንጀለኛ?

በርካቶች በሕፃን ልጁ ላይ የደረሰው ዘግናኝ ድርጊት ስላበሳጨው የወሰደው ርምጃ ተገቢ ነው፣ ተመሳሳይ ድርጊት ለሚፈፅሙም ማስተማሪያ በመሆኑ ሊሸለም ይገባዋል እንጂ መታሰርና ለፍርድ መቅረብ አይገባውም ሲሉ፤

ሌሎች ደግሞ ምንም እንኳን የደፋሪው ድርጊት የሚወገዝና ተገቢውን ቅጣት ማገኘት ቢኖርበትም የሳይመን የአፀፋ ምግባር ግን የተጋነነ ስለሆነ በፍርድ ቤት ተመጣጣኝ ቅጣት ያስፈልገዋል በሚል ጎራ ለይተው በመከራከር ላይ ይገኛሉ።

እናንተስ ምን ትፈርዳላችሁ?

A father in South Africa has been arrested for forcing his daughter’s alleged r@p1st, to eat his genitals.

Media reports say the Soweto man, Simon Shabangu, father of the 3-year-old girl who acted on a tip off gave a very hot chase to the alleged rapist.

Reports have it that he caught the alleged r@pist, tied him up to a tree, cut off his penis, cooked it later forced on him to eat it.

It was reported that the alleged rapist died shortly after he ate his penis.
Simon was arrested by South African Police Services and investigation is till on going
The three year old was taken to a near by hospital, where it was ascertained that she was just raped

Petros Ashenafi Kebede

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here