አባቷ ታሰሮ  በረሃብ እንዲሞት ይፈረድበታል፡፡ ልጅም አባቷን እስኪሞት ድረስ በየቀኑ ለማየት ይፈቀድላታል፡፡

ሆኖም ምንም አይነት ምግብ ይዛ እንዳትገባ በደንብ ትፈተሻለች፡፡ ግን በየቀኑ ጡቷን እንደዚህ ተደብቃ ታጠባው ነበር፡፡

ከእለታት 1 ቀን ስታጠባ እጅ ከፍንጅ ተያዘች፡፡ ለፍርድም ቀረበች፡፡

እራስ ወዳድ አለመሆኗ የፈራጆቹን ልብ አራራላት፡፡

እሷንም አባቷንም ነጻ አወጣላት፡፡

ሴት በፍቅር ከተሞላች እናትም እህትም ሚሰትም መሆን ትችላለች፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=dYrX61ufnvs
ዝንቅ / zenek

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here