ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር ዓብይ አህመድ

የኢትዮጵያ ህዝብ ጠቅላይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ … ጉዳዩ ፡ ወንድሜን ካፒቴን ዩሐንስ ተስፋ'ን በቤተ-መንግስትዎ አስጠርተው እንዲያነጋግሩት ስለመጠየቅ፤ … እጅግ በጣም የማከብርዎት የኢትዮጵያ መጻኢ ብሩህ ተስፋ ማርሽ ቀያሪ...

አስደማሚው ጠቅላይ ሚኒስትራችን!!!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የነበሩትን የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ከሸኙ በኋላ የብሔራዊ...

የሴተኛ አዳሪነታቸውን አሳዛኝ ሕይወት – ዘካርያስ ኪሮስ ከመርካቶ

Tewahedo ተዋህዶ እንታደጋቸው ! ሁላችንም የሚጠበቅብንን ማሕበራዊ አላፊነት ባለመወጣታችን ኢትዮጵያ አገራችን ሰምታው እና ደርሶባት የማያውቁ ችግሮችን እያስተናገደች ነው ። ምንም እንኳን ሴተኛ አዳሪነት በጭን ገረድነት መጠሪያ ተሽሞንሙኖ...

ከቤንሻንጉል ካማሼና አካባቢዎቹ ለተፈናቀሉ ወገኖች የደረሰው ቤተሰብ

በቤኒሻንጉል ክልል የዞን፣ የወረዳ አመራሮችና የፀጥታ ኃይሎች ላይ በተከፈተ ተኩስ የ4 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ተከትሎ ከ75 ሺ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል። በበሎይ ጅጋንፎይ ወረዳ ስር...

የነአቶ በቀለ ገርባ መግለጫ አድራሻው ለማን ነው? (ከቀሲስ መልአኩ ባወቀ ( ሎስ አንጀለስ))

እነ አቶ በቀለ ገርባ የሰጡትን መግለጫ አነበብኩ፤ የአንዳንዶችንም አስተያየት ሰማሁ። ምንም እንኳ አላማው ያነጣጠረው በኢሳትና በግንቦት ሰባት ላይ ቢሆንም እነርሱ የፈሩት፥ ግንቦት ሰባትን ወይም ኢሳትን...

ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ የቀረበ ጥሪ – አፈንዲ ሙተቂ

ቲም ለማ የዛሬ ዓመት ለዲሞክራሲና ለነፃነት የሚያደርገውን ትግል አጠናክሮ ከጀመረ ወዲህ ሀገራችን በታሪኳ አይታው የማታውቀው ግጭትና መፈናቀል ገጥሟታል። ከአንድ ጓደኛዬ ጋር የሰበሰብነው ዳታ እንደሚያሳየው ባለፈው...

ብሔር vs ብሔርተኝነት [ተፃፈ በግርማይ ደሳለኝ ታረቀኝ (PhD)]

የአማራ ብሔርተኝነት፣ የትግራይ ብሔርተኝነት እንዲሁም የሌሎች ብሔርተኝነት በዚህ ፈታኝ ጊዜ እንደ መፈክር (motto) ይዞ ማስተጋባት ምን ይሉታል? በአሁኑ ጊዜ እየተካሄደ ያለው የኢትዮጵያ ለውጥ ያድሳል ተብሎ...

ነፃነት ከባድ ነው! ስነ ልቦናዊ ምክኒያቶቹ – ዶ/ር ዮናስ ለቀው

ብዙ ለነፃነት የታገሉ ሰዎች ከነፃነት በኃላ ጨቋኝ ይሆናሉ፡፡ ከነፃነት በኃላ በሚፈጠሩ ትርምሶችም ምክኒያት ብዙዎች "ጭቆናው ይሻለን ነበር!" ሲሉም ይሰማል፡፡ "የግብፅ ሽንኩርት ይሻለን ነበር!" አይነት ጉርምርምታም፡፡ ማህበራዊ...

ከኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት የተሰጠ ሳምንታዊ የአቋም መግለጫ

(መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ.ም. - የኢትዮጵያ ፕሬሥ ድርጅት) መደመር ለዕውነት የመቆም ውሳኔ በመሆኑ በተግባር ልናረጋግጠው ይገባናል! የዘንድሮውን የመስቀል በዓል በድምቀት ያከበርነው ወቅቱ ከምንም ነገር በላይ...

ኢትዮ-ኤርትራ፡ “አሁን ያገኘነው ሰላም፡ ከሰው ሳይሆን ከአምላክ ነው” – ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል – BBC...

ሳሚ ተስፋሚካኤልአጭር የምስል መግለጫሳሙኤል በአስመራ ካቴድራል "የኢትዮ ኤርትራ የሠላሙን ወሬ እንደሰማሁ፤ እነዚያን ከ 21 ዓመታት በፊት የተለየኋቸውን ቤተሰቦቼን ለማየት ነበር የጓጓሁት" ይላል በመንፈሳዊ መዝሙሮቹ የሚታወቀው...

Latest news