የአሁኒቱ ኢትዮጵያ ወጣቶች – (ቄሮ ፡- ተስፋና ስጋቱ፣ ፈውስና ሕመሙ) – እንዳለጌታ ከበደ

እንደ መንደርደርያ ወጣትነት የልማትና የጥፋት ፍሬ የሚበቅልበት ዛፍ ነው፡፡ ለፍሬው መምረርና መጣፈጥ ዛፉ የተተከለበት ቦታ፣ ዛፉን የሚንከባከቡት ግለሰቦች ችሎታና ፍሬው የሚለቀምበት ጊዜ ይወስነዋል፡፡ ፍሬውን ለመልቀም ማኅበረሰቡ...

ተአምረኛው ጸበል በአሜሪካ ዜና ፡ በዲሲና አካባቢው ሀገረስብከት የሉቭል ኪንታኪ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል...

ጤና ይስጥልኝ! አባቶች እንደምናችሁ? እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ። ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ። ፀበል ስለ መፍለቁ ሰምተናል ብዙም ታምራትን እያደረገ ነውና እስ እኛም የበረኩቱና...

የብዐዴን እና የአማራ ልሒቃን የቤት ስራ (ተሻሽሎ የቀረበ) – Animut Abraham

መጀመሪያ ከኢህአፓ በወጡ አባላት ፡ ኻላ ኢህዴን ፡ እንደገና ብዐዴን የተሰኘዉ የአማራ ክልል መሪ ድርጅት አሁን እንደገና የመጠሪያና መለያ ለዉጥ ሊያደርግ መሆኑን ሰምተናል፡፡ በዚህ ጉዳይ...

ያገሬ ልጅ – መልካም ሥራ ስራና ሰይጣን ይፈር!

Abe Lulu - ባለፈው አባ በቀለ ስላሉበት አሳዛኝ እና ልብ የሚነካ ሁኔታ ያሉበት ድርስ ተጉዤ ያለውን ነገር ከጻፍኩ በኋላ ቡዙዎች በሁኔታው በማዘናቸውና ጽሑፉንም ጭምር ሼር...

የዛሬዋን ቀን ትረግማታለህ ! – Mohammed Hussen

አዎ! ዛሬ ቁጭ ብለህ በፌስቡክ ላይ ፃፍ፣ ተሳደብ፣ ቀስቅስ፣ ሰዎችን አጋጭ፣ በሆነው ባልሆነው፤ በረባው ባልረባው ተባላ ... ነገ ሀገር # ሲተራመስ -- ኔትዎርኩ ሲዘጋ፤ መብራቱ...

አሲድ ያጠፋቸው ገፆች – ሻሂዳ ሁሴን

በ14 ዓመቷ በደረሰባት ጥቃት ሕይወቷ ላለፈው ጫልቱ አብዲ የሻማ ማብራት ሥነሥርዓት በየካቲት 12 ሆስፒታል ደጃፍ በተደረገበት ወቅት ሐዘን ያጠላበት ፊቷን ወፈር ባለ ስካርቭ በከፊል ሸፍናዋለች፡፡...

ከድሬደዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ

በድሬደዋ አስተዳደር ባሳለፍናቸው ጥቂት ቀናት በከተማው ግጭቶችና ሁከቶች ሊፈጠሩ ይችላሉ በሚል በተለያዩ መሀበራዊ ሚዲያዎችና የተለያዮ የህብረተሰብ ክፍሎች የስጋት ሀሳቦች መመንጨታቸውን ተከትሎ ፖሊስ በወቅታዊ ጉዳይ...

ለቡራዩ ፡ በአክቲቪስት ታማኝ በየነ አስተባባሪነት በ Gofundme በአራት ቀናት $361,679 ሺህ ዶላር ተሰብስቧል

ለቡራዩ - በአክቲቪስት ታማኝ በየነ አስተባባሪነት በ Gofundme በአራት ቀናት $361,679 ሺህ ዶላር ተሰብስቧል በቡራዮ ከተማ ለደረስው አስከፊ ጭፍጨፋና መፈናቀል ስለባ ለሆኑ ወገኖቻችን #በታማኝ_በየነ አስተባባሪነት በ Gofundme በኩል የተጀመረው Fund rise ከሀገር...

ስነ ልቦናዊ የአስክሬን ምርመራ (Psychological autopsy) – ዶ/ር ዮናስ ላቀው

ስነ ልቦናዊ የአስክሬን ምርመራ አሟሟትን የሚያጠና ነው፡፡ የሞት ምክኒያት ብዙ ጊዜ በአካላዊ ምርመራ ይታወቃል፡፡ የሞት ምክኒያት ደም መፍሰስ መታፈን ሊሆን ይችላል፡፡ የአሟሟት ሁኔታ በአራት ይከፈላል፡፡ እነሱም...

ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ የአደራ ቤተሰብ በመሆን አንድ ልጅ በአደራ ተረከቡ

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው የአደራ ቤተሰብ በመሆን ሚሊዮንን ለማሳደግ መቀበላቸው ተነገረ፡፡ ሚሊዮንን የአደራ ቤተሰብ በመሆን የተቀበሉት በዛሬው ዕለት በቀጨኔ ህጻናት ማቆያ ማዕከል ነው ተብሏል፡፡ "በፍቅር...

Latest news