የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ ባለቤትና የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት ወጣቷ ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው

ጌታ ኢየሱስን የምትወድ Denver በሚገኘው አዲስ ኪዳን ቤተ ክርስቲያን በትጋት የምያገለግሉ ናቸው፡፡ ‹‹ መልካም የእግዚአብሔር ሴት ናት›› ይሏታል፡፡ ሦስት ልጀችን አፍርተዋል፡፡ ክብርት ሆይ! - ቀሪ ዘመንዎ ይለምልም ፡፡  

የትግራይ ሕዝብ ሚና በለውጡ – ሪፖርተር – በበረራ ቢያ

Ethiopian mother and child (1984). One of the great photos taken by Inspired by this  David Burnet I dedicated this piece to my dear Mother  ልናገር አምድ አንባቢ - በበረራ...

ወደ ምዕራብ ሰዎች

የሦስት ወሩን አድካሚና አስደሳች ሩጫ አገባደድነው፡፡ አሁን የቀረን ዝርዝር ሪፖርቱን ተረጋግቶ መጻፍ ነው፡፡ ብዙ አስገራሚ፣ አሳዛኝ፣ አስደሳች፣ አስቂኝ ገጠመኞችን በቀጣዮቹ ቀናት አወጋችኋለሁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ...

ሰበር ዜና – (ጌጡ ተመስገን-Getu Temesgen) ተከሰሰ

 Endalew Eyob ጌጡ ስለ አማሮ በጻፍከው/በአንተ አካውንት በተለጠፈ ነገር በጣም አዝነናል፡፡ የጻከው አንተ ከሆነ በግልፅ የኮሬን ህዝብ/ብሄረሰብ ይቅርታ እንድትጠይቅ!!!! አንቴ ካልሆነ ደግሞ አቋምህን እንድትገልፅልንና ይህን የኮሬን...

ልጆቼ እየዋሸሁ እንደሆነ ያውቃሉ! – ዝንቅ / zenek

አንድ እናት ሁለቱን ልጆቿን ይዛ ፈልም ለመመልከት ትኬት እያስቆረጠች ነው፡፡ ወደ ትኬት ማስተናገጃው ጠጋ ብላ የትኬት ዋጋ ጠየቀች፡፡ አምሳ ብር ላንች ሃምሳ ብር ደግሞ ከአምስት...

አሜሪካ በኢትዮጵያ ለሚጓዙ ዜጎቿ ማስጠንቀቂያ ሰጠች

 የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት፤ የዓለም ሃገራትን የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ባለፈው ረቡዕ ባወጣው የደረጃ ሰንጠረዥ፤ ኢትዮጵያን በጉዞ ወቅት የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ ከሚያስፈልግባቸው ሃገራት ተርታ...

እስክንድር ነጋ አውሮፕላን ውስጥ የገጠመው አስገራሚ ክስተት – ክንፉ አሰፋ

እስክንድርን የያዘው አውሮፕላን ከፍራንክፈርት ተነስቶ፣ ልክ በ7.15 ዲሲ፤ ዳላስ አውሮፕላን ማረፍያ ላይ ሲያርፍ አዲስ ክስተት ተፈጥሮ ነበር። ተሳፋሪዎችን የስደነገጠ ክስተት። እንዲህ ነው የሆነው። አውሮፕላኑ እንዳረፈ...

ሰበር ዜና – በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  “ኢትዮጵያዊ”፤ “ኢትዮጵያዊት” የሚል ዲጅታል መታወቂያ ሊሰጥ ነው

ብሔር ከመታወቂያ ላይ ሊነሳ ነው በቀበሌ መታወቂያ ላይ ብሔር እንዲጠቀስ ለምን ተፈለገ? የህጋዊነቱስ ጉዳይ? መስከረም 15/2010 ዓ.ም የእንግሊዙ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (BBC) በአማርኛ ዜና ትንታኔው ላይ እንዳቀረበው የምስል መግለጫ...

ከበሻሻ እስከ አራት ኪሎ

ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተወልደው ያደጉባት በሻሻ የገጠር ከተማ ሪፖርተር : በዳዊት እንደሻውና በዳዊት ቶሎሳ ማክሰኞ መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም. ምሽት እኩለ ሌሊት እየተቃረበ እያለ የተሰማው ሰበር...

ታላቁ ሊቅ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል … ‹ሰው እግዚአብሔር ሲለየው፤ ጠባዩ እንደ አራዊት፤ አመጋገቡ እንደ እንስሳ፣ ሆኖ መልኩ ብቻ የእግዚአብሔር ሆኖ ይቀራል›። በጣም ቀለል...

Latest news