የኢሕአዴግ «የርስ በርስ መጠራጠር»

በኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች መካከል የተነሳው የ«እርስ በእርስ መጠራጠር» በማኅበራዊ የመገናኛ ዘዴዎች ላይም ወደ ቃላት ጦርነት የተቀየረ ይመስላል። ቁሩቁሱ ባየለበት ባሁኑ ወቅት ኢሕአዴግ ስለ ዝግ...

ይህ የህይወት እውነት ነው

አንድ ምሽት ባለሱቁ ሱቁን ከመዝጋቱ በፊት አንድ ውሻ ወደ ሱቁ ይገባል። ውሻው በአፉ ዘምቢል ይዟል። ዘምቢሉ ውስጥ የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር እና ገንዘብ ተቀምጧል። ባለሱቁ ገንዘቡን ወስዶ...

ለወንጌል እጓዛለሁ፤ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ እተጋለሁ!

የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ፣ የእግር ጉዞ ይደረጋል ናፍቆት ዮሴፍ     የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን ተሀድሶ 500ኛ ዓመትና የመካነ ኢየሱስ አለም አቀፍ ሚሲዮን ማህበር ምስረታን...

ፕሬዝደንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶዋን የቅዱስ እስጢፋኖስ ቡልጋሪያ ቤተክርስትያን ጉዞ …

Sheykha Moonirah በዚህ እለት የቱርኩ ፕሬዝደንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶዋን ታሪካዊ የሆነውን የቅዱስ እስጢፋኖስ ዘብሄረ ቡልጋሪያ ቤተክርስትያን (Church of St. Stephen of the Bulgars) እድሳት መጠናቀቁን...

ቅዱሳን! – ዲያቆን ሸዋፈራው አለነ

እኛ ለቅዱሳን ስንሰግድ፣ውዳሴ ስናቀርብ፣ስናከብራቸው፣ፍቅራችንን ስንገልጽ፣አማልዱን ስንል ፍጡርነታቸውን ዘንግተን እነሱን በልዑል እግዚአብሄር ቦታ ተክተን አይደለም!!! ስለዚህ በምንም መልኩ ድርጊታችን ባእድ አምልኮ ሊሰኝ አይችልም!!ሲጀመር ማማለድ የአምላክነት ተግባር...

አውራ ዶሮ፤ በሰው ስጥ ሚስቱን ይጋብዛል!

ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ነብሰ ገዳይ፣ ከአንድ ሟች ጋር ይጨቃጨቃል፡፡ በቀላል ጉዳይ ነው ጭቅጭቃቸው! ገዳይ - “ሰማይ ከጠቆረ ይዘንባል” ይላል፡፡ ሟች - “ዳመና - ግላጭ ሲሆን...

‹‹ምናለበት ከህልሜ ባልነቃ ኖሮ!›› – ናሀሰናይ በላይ : በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የትግራይ...

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የትግራይ አክቲቪስቱ ናሀሰናይ በላይ "ምናለበት ከህልሜ ባልነቃ ኖሮ" እያለ ነው...እስኪ ህልሙን ስሙት እና ሃሳባችሁን ወርዉሩ "ትላንት ያየሁት #ህልም "ለምን ነቃሁ?" የሚያስብል ሆኖ...

አስገራሚ መመሳሰል: በፎቶዉ ላይ የምትመለከቷቸዉ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አይደሉም!

አስገራሚ መመሳሰል በፎቶዉ ላይ የምትመለከቷቸዉ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አይደሉም! በመልክ እና በስም የሚመስሏቸው ሊቀትጉኃን ዐቢይ ሥልጣን እንጂ። ሊቀ ትጉኃን ዐቢይ በአሜሪካ በሲያትል ደብረ አሚን አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤት ክርስቲያን አገልጋይ አባት ናቸው። በመልክም በስምም መመሳሰላቸዉ ግርምት...

በጎንደር ከተማ በደረሰ የኤሌክትሪክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይዎት አለፈ

በጎንደር ከተማ በደረሰ የኤሌክትሪክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ። አደጋዉ የደረሰዉ በትላንትናዉ እለት አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ አዘዞ ታቦት መዉረጃዉ ላይ የንግስ በአል ላይ በነበሩ...

የቃል ነገር….!

በድሮ ዘመን በአንድ ወቅት ነው አሉ። ንጉሡ በጣም ብርዳማ በሆነው ሌሊት ወደ ቤተ መንግሥቱ ሲገባ፤ ስስ የሆነ ልብስ የለበሱ አንድ በዕድሜ የገፉ የቤተ መንግሥቱን...

Latest news