የእንግሊዝ ፡ የሌስተር ሲቲ እግር ኳስ ታይላንዳዊ ባለቤት ሄሊኮፍተር ተከሰክሶ አረፈ – Leicester City...

ዜና እረፍት! - የእንግሊዙ ፉትቦል ክለብ ሌስተር ሲቲ ባለቤት ታይላንዳዊ በድንገተኛ ሄሊኮፍተር ተከሰክሶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ:: በሄሊኮፕተር ውስጥ የነበሩ አራት የሥራ ባልደረቦቹ በአደጋው ሞተዋል ትናንትና...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የኬንያ የመልስ ጨዋታ 3 ለ0 በሆነ ሰፊ ልዩነት ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የኬንያ የመልስ ጨዋታ 3 ለ0 በሆነ ሰፊ ልዩነት ተጠናቀቀ። ወደ ኬንያ ናውሮቢ በማምራት ከኬንያ ብሃራዊ ቡድን ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ...

አሰልጣኝ ሥዩም አባተ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አሰልጣኝ ሥዩም አባተ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ስማቸው በጉልህ ከሚነሱ አሰልጣኞች አንዱ ነበሩ። አሰልጣኝ ሥዩም በተጫዋችነት ዘመናቸው ለቅዱስ ጊዮርጊስ እና ለብሔራዊ...

አትሌት ሰለሞን ባረጋ የኢንስፔክተርነት ማእረግ ተሰጠው

የደቡብ ፓሊስ አትሌት የሆነው በቅርቡ የዳይመንድ ሊግ አሸናፊ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በአለም አትሌቲክስ መድረክ ስኬታማ የሆነው አትሌት ኮንስታብል ሰለሞን ባረጋ  በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሚሊዮን...

ሽረ እንዳሥላሴ ፡ ፕሪምየር ሊጉን የተቀላቀለ ሦስተኛው ቡድን ሆኗል

ሽረ እንዳስላሴ ጅማ በአባ ቡናን በማሸነፍ ፕሪምየር ሊጉን የተቀላቀለ ሶስተኛው ቡድን መሆኑን አረጋገጠ። በዛሬው ዕለት በሀዋሳ በተካሄደው ጨዋታ ሽረ እንዳስላሴ ጅማ አባ ቡናን 2 ለ...

ፈርቀዳጇ የማራቶን ኣትሌት ፋጡማ ሮባ – Dagim Tamiru

በቀድሞ ጊዜ በቴሌቪዥን የስፖርት ዝግጅት ሲጀምር የሚታዩ ምስሎች መካከል የፋጡማ ሮባ ቀዳሚ ሆና ስታጠናቅቅ የሚያሳየው ምስል በጊዜው የነበረ ያስታውሰዋል ። እኤአ በ1996 ኣትላንታ ላይ ኃይላት በ10...

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለፍፃሜ ደረሰ

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን የሩዋንዳ አቻውን በመለያ ምት በማሸነፍ ለፍፃሜ መድረሱን አረጋገጠ። ቀይ ቀበሮዎቹ ከሩዋንዳ ጋር ያደረጉት ሙለውን ጨዋታ ሁለት አቻ ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ...

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደሀገሩ እንዲገባ ጥሪ ቀረበለት

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደሀገሩ እንዲገባ ጥሪ ቀረበለት፡፡ አትሌቱ ሀገር ቤት ሲገባ የጀግና አቀባበል ለማድረግ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና ኦሎምፒክ ኮሚቴ አስታውቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስና ከዚህ...

ፌዴሬሽኑ ለጅማ የሸለመውን 150 ሺ ብር መልሶ ተቀብሎታል – እውነት ያሳፍራል  – ( ግርማቸው...

የጉድ አገር እኮ ላይ ነን ያለነው ጎበዝ ። የኢትዮጵያ እግር ኳሥ ፌዴሬሽን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋርን እያንዳንዳቸውን 150 ሺ ብር ቀጥቻቸዋለሁ ብሏል ። ለነገሩ ከቅጣት...

ሜሲት ኦዚል ራሱን ከጀርመን ብሄራዊ ቡድን አገለለ

ሜሱት ኦዚል በደረሰበት የዘረኝነት ጥቃት እና የሚገባውን ያህል ክብር ስላልተሰጠው ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ ማግለሉን አሳወቀ፡፡ የዘር ሀረጉ ከቱርክ የሚመዘዘው የመድፈኞቹ ተጨዋች በተደጋጋሚ በተነሳሽነት አይጫወትም በመባል...

Latest news