ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኤርትራ አቻው ጋር በነሐሴ ወር አጋማሽ አስመራ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርግ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሁለቱን ሀገራት ወንድማማችነት ለማጠናከር አስመራ ከተማ...

ቡድኑን ስኬታማ የማድረግ ሕልም አለኝ! – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብረሃም መብራቱ –...

አብረሃም መብራቱ አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ለመሥራት ተስማማቷል። አሰልጣኝ አብረሃም ከቢቢሲ ጋር በነበረው ቆይታ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ሃገር ቤት እንደሚመለስ አሳውቋል። የኢትዮጵያ እግር...

አብርሀም መብራቱ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አብርሀም መብራቱ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል። ፌዴሬሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት አምስት እጩ...

ጅማ አባጅፋር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፕዮን ሆነ

 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ሊጉን የተቀላቀለው ጅማ አባ ጅፋር ሻምፕዮን ሆነ፡፡ ጅማ አባጅፋር የፕሪምየር ሊጉ ሻምፕዮነት ክብሩን ያነሳው አዳማ ከተማን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ...

ኢትዮጵያ በአጠቃላይ 3 የወርቅ 2 የብር እና 4 የነሀስ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ከአለም የ4 ኛ...

በፊላንድ ቴምፔሬ ሲካሄድ የቆየው ከ20 አመት በታች የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ኢትዮጵያ በአጠቃላይ 3 የወርቅ 2 የብር እና 4 የነሀስ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ከአለም የ4...

የኤርትራ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፋሲል ከነማ ያቀረበውን የወዳጅነት ጨዋታ ጥያቄ ተቀበለ

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ የኢትዮ-ኤርትራን ግንኙነት ለማጠናከር ከኤርትራ የእግር ኳስ ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አስመራ ከተማ ላይ ለማድረግ ለኤርትራ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የላክነው ታሪካዊ ደብዳቤ...

በታይላንድ ዋሻ ውስጥ ጠፍተው የነበሩ ታዳጊዎች በህይዎት መገኘታቸውን የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ – Thailand cave...

በታይላንድ ዋሻ ውስጥ ጠፍተው የነበሩ ታዳጊ እግር ኳስ ተጫዋቾች በህይዎት መገኘታቸውን የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። 12ቱ ታዳጊ ህጻናትና ምክትል አሰልጣኙ ከ9 ቀናት አስቸጋሪ ፍለጋ በኋላ በህይዎት...

አወዛጋቢው የእግር ኳስ ዳኞች ማስመሪያ – BBC AMHARIC

ወፍራም የሳሙና አረፋ ይመስላል። የእግር ኳስ ዳኞች እንደ አንድ የመኪና ጥገና ባለሙያ ወገባቸው ላይ ይታጠቁታል። በእግር ኳስ ታሪክ ትልቅ ከሚባሉት ግኝቶች መካከል ይህ መስመር ማስመሪያ...

ሞስኮ : ታክሲ የዓለም ዋንጫ ደጋፊዎችን ጨምሮ 8 ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ –...

A police officer stands next to a damaged taxi, which ran into a crowd of people, in central Moscow, Russia June 16, 2018. በሩሲያ ሞስኮ...

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከታክስ ማጭበርበር ክስ እስራት ለማምለጥ 18.8 ሚሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ – World...

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስፔይን መንግስት የታክስ ማጭበርበር ክስ ከቀረበበት በኋላ ከእስራት ለመትረፍ የ18.8 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ቅጣት ለመክፈል መስማማቱ ተገለጸ፡፡ የ33 ዓመቱ ሮናልዶ ባለፈው ዓመት ነበር...

Latest news