ግራ መጋባትን የፈጠረው የህወሓት መግለጫ – BBC AMHARIC

ከእሑድ አንስቶ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በር ዘግቶ የተሰበሰው የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ረቡዕ አመሻሽ ላይ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። ህወሀት የኢህአዴግ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በኢትዮ-ኤርትራ ጉዳይና ከመንግሥት...

የጋና እግር ኳስ ማህበር ከሙስና ጋር ተያይዞ በመንግስት እንዲበተን ተደረገ – Ghana dissolves football...

የጋና እግር ኳስ ማህበር ከሙስና ጋር በተያያዘ በሀገሪቱ መንግስት ትዕዛዝ እንዲበተን መደረጉ ተገለፀ። የእግር ኳስ ማህበሩ ፕሬዚዳንት ኪዌሲ ንያንታከይ በእግር ኳስ ኢንቨስትመንት መሰማራት ከሚፈልግ ከአንድ...

የ2018 አለም ዋንጫ የዛሬ ሳምንት በሩሲያ አስተናጋጅነት በይፋ ይጀመራል

ዘንድሮ ለ21ኛ ጊዜ የሚካሄደው ተወዳጁ የፊፋ አለም ዋንጫ በሩሲያ አስተናጋጅነት የዛሬ ሳምንት ሀሙስ አዘጋጅ ሀገር ሩሲያ ከ ሳውዲ አረቢያ በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ከስድስት አህጉራት...

አርጀንቲና ከእስራኤል ጋር አልጫወትም አለች – ‘Red card’ for Israel: Messi’s Argentina cancel Jerusalem...

ለዓለም ዋንጫ መዳረሻ የወዳጅነት ጨዋታ ከእስራኤል ጋር ለማድረግ ቀን ቆርጣ የነበረችው አርጀንቲና ባለቀ ሰዓት "ይቅርብኝ" ብላለች። እስራኤል በጋዛ ፍልስጤሞች ላይ እየፈጸመች ካለችው ጥቃት እንደምክንያትነት ተጠቅሷል። የአርጀንቲናው...

የደደቢቱ አሰልጣኝ፤ የመቶ አለቃ ንጉሴ ደስታ ሥርዓተ ቀብር በማይጨው ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ተፈጽሟል

ዛሬ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ በስርዓተ ቀብሩ ላይ ቤተሰቦቻቸው ወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም የደደቢት፣የወልዋሎ፣የመቐለ እና የመከላከያ ቡድኖች በተገኙበት ተፈጽሟል፡፡ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ የአንድ ሴት ልጅ አባት...

የዓለም ዋንጫ…የእግር ኳስ ጥበብ፣ የፖለቲካ ትርምስ፣ የነውጠኝነት ስጋት (ኤፍሬም እንዳለ)

የሩስያው የዓለም ዋንጫ ደርሷል፡፡ በቢሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ይከታለዋል ተብሎ ነው የሚጠበቀው፡፡ ያለፈውን የብራዚል የዓለም ዋንጫ ወደ 3.2 ቢሊዮን ህዝብ አይቶታል ነው የሚባለው፡፡ በነገራችን ላይ ያለፈው የዓለም...

መሰረት ደፋር በአሜሪካ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፈች

አሜሪካ ሳንዲያጎ ግዛት በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር መሰረት ደፋር በሴቶች አንደኛ ሆና ስታሸንፍ በወንዶች ፈይሳ ለሊሳ ሁለተኛ በመሆን አጠናቋል፡፡ መሰረት በሳንዲያጎ የተደረገውን የማራቶን ውድድር ለማጠናቀቅ...

አሰግድ ተስፋዬን በዚህ ቀን አጣነው! – Kassa Yilma

ይቺ ኳስ ጎል ናት፣ በተረከዝ፣ በቄንጥ በዳፍ በኩል ያለው መረብ ላይ በእንክብካቤ አርፋለች። ጨዋታው ከኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ ጋር እንደነበር አሰታውሳለሁ። ፎቶዋን ስታዲየም ዙሪያ wallet size ፎቶ ከሚያዞሩ...

ሰበር ዜና – የአቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የአሸናፊነት ውጤት ተሰረዘ

ውጤቱ ይፋ ከሆነ በኋላ ውጤቱ ተሰርዟል የአቶ ኢሳያስ ጅራ ውጤት ተሰረዘ።ዳግም ምርጫ ከሰዓት ፱ ሰዓት ላይ ይካሄዳል። …ፌዴሬሽኑ ዛሬ በአፋር ሰመራ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤው የፕሬዚዳንት ምርጫ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሸን ፕሬዚዳንትና ስራ አስፈፃሚ ምርጫ ነገ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሸን የፕሬዚዳንትና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ነገ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለቀጣዩ አራት 4 የሚመሩት ፕሬዚዳንት እና ስራ...

Latest news